ሰበር ዜና -አማሳኙ የማነ ዘመንፈስ ቅዱስ ተወገደ! የተሐድሶ ኑፋቄ ተላላኪው ጎይቶኦም ያዩኒ ተተካ፤ 3 ተጨማሪ የሀ/ስብከቱ ሓላፊዎችም ተነሥተዋል

የሒሳብና በጀት ዋና ክፍል ሓላፊው ሊቀ ጠበብት ኤልያስ ተጫነ፤ የሰው ኃይል አስተዳደር ዋና ክፍል ሓላፊው ሊቀ ሥዩማን ወልደ ሰንበት አለነ፤ የዕቅድና ልማት ዋና ክፍል ሓላፊው ሊቀ ትጉሃን ታጋይ ታደለ ለጠቅላይ ጽ/ቤቱ ሪፖርት እንዲያደርጉ ታዝዘዋል፤ ዛሬ ከቀትር በኋላ ከፓትርያርኩ ልዩ ጽ/ቤት ወጪ ኾኖ ማምሻውን ለሀገረ ስብከቱ ጽ/ቤት የደረሰው የሹም ሽር ምደባና ዝውውር፣ “የሠራችኹት ተመርምሮና ተገምግሞ የመጨረሻ …
Post a comment