ሰበር ዜና – የሰዋስወ ብርሃን ቅ/ጳውሎስ ኮሌጅ: በኑፋቄ ተግባር ያገኘውን ደቀ መዝሙር አባረረ፤ የሦስት ተጨማሪ ደቀ መዛሙርት ጉዳይ እየታየ ነው

ውሳኔውን፥ በሽምግልና፣ በዛቻና በማስፈራራት ለመቀልበስ እየተሯሯጠ ነው የሰዋስወ ብርሃን ቅዱስ ጳውሎስ መንፈሳዊ ኮሌጅ፥ ከኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ትምህርት፣ ሥርዐትና ትውፊት ውጭ ኑፋቄን ሲያስፋፋና ሲተገብር በተጨባጭ አግኝቸዋለኹ፤ ያለውን አንድ ደቀ መዝሙር ከኮሌጁ ማሰናበቱ ተገለጸ፡፡ ከፍ ያለው ቱፋ የተባለው ግለሰብ፣ በቀን ተመላላሽ የሦስተኛ ዓመት ሰሚነሪ ደቀ መዝሙር ሲኾን፤ በኮሌጁ ውስጥ በኅቡእ ኑፋቄን ሲያስፋፋና በቅጥረኛነትም ከኮሌጁ ወደ መናፍቃን …
Post a comment