የፕሮቴስታንታዊ ተሐድሶ ሤራና አቀንቃኞቹ የተጋለጡበት የድል ጉባኤ ‐ በዲላ

በዲላ መካነ ቅድስት ሥላሴ ወአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ እና ዳማ ቅዱስ ጊዮርጊስ አድባራት ሰበካ ጉባኤና በማኅበረ ቅዱሳን የዲላ ወረዳ ማዕከል በመተባበር የተዘጋጀው መንፈሳዊ ጉባኤ ከመጋቢት 2 እስከ 5 ቀን 2008 ዓ.ም. ለአራት ተከታታይ ቀናት ተካሒዷል፡፡ ጉባኤው የተደረገው፥ የሲዳማ፣ ጌዴኦ፣ አማሮና ቡርጂ ዞኖች ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት በሰበካ ጉባኤውና በወረዳ ማዕከሉ በጋራ ለቀረበለት ጥያቄ፣ የካቲት 25 ቀን …
Post a comment