የዳጋ እስጢፋኖስ ገዳም ባልታወቁ ታጣቂዎች የዘረፋ ስጋት ውስጥ ወድቋል

በአመክሮ ላይ ካሉ ጥቁር ራሶች ጋር ውዝግብ በመፍጠር ደብድበዋቸዋል የደሴቶቹና የአካባቢው ኅብረተሰብ ኹኔታውን በንቃት እየተከታተሉ ናቸው የ740 ዓመት ገዳሙ፣ የበርካታ ጥንታውያን ብራናዎችና ቅርሶች ማዕከል ነው በባሕር ዳር ሀገረ ስብከት በጣና ሐይቅ ውስጥ ከሚገኙ የደሴት ገዳማት አንዱ የኾነው ጥንታዊው የዳጋ እስጢፋኖስ ገዳም፣ ካለፈው ሳምንት ኀሙስ ጀምሮ ማንነታቸው ባልታወቁ ታጣቂዎች የዘረፋ ስጋት ተደቅኖበት እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡ ምንጮች እንደገለጹት፣ …
Post a comment