የማነ ዘመንፈስ ቅዱስ: በሕመምተኛ ልጁ ሕክምና ስም የሚያካሒደው የገንዘብ ምዝበራ ተጋለጠ፤ ከየአጥቢያው ከብር 3 ሚሊዮን ያላነሰ መሰብሰቡ ተጠቁሟል

ከእንጦጦ ኪዳነ ምሕረት ገዳም ብቻ ግማሽ ሚሊዮን ብር እንዲሰጠው ተወስኗል ክፍያውን አልፈጽምም ያሉት የገዳሙ ሒሳብ ሹም ከሥራ እና ከደመወዝ ታግደዋል የሒሳብ ሹሟን ተቃውሞ ተከትሎ የመዘበረውን ክዶ በግለሰቦች ለማላከክ እየሠራ ነው አማሳኞቹ ኃይሌ፣ ዘካርያስ፣ ነአኵቶና 16 የአጥቢያ ሓላፊዎች በኮሚቴነት ያሰባስባሉ (አዲስ አድማስ፤ ቅጽ ፲፮ ቁጥር ፰፻፵፰፤ መጋቢት ፲ ቀን ፳፻፰ ዓ.ም.) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን …
Post a comment