ብፁዕ አቡነ ያሬድ የአርሲ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ኾነው ተመደቡ

ቅዱስ ሲኖዶስ፣ ባለፈው ሳምንት ሰኞ በሞተ ዕረፍት በተለዩት የአርሲ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ናትናኤል ምትክ፣ ብፁዕ አቡነ ያሬድ ደርበው እንዲሠሩ መደባቸው፡፡ ቅዱስ ሲኖዶሱ ብፁዕነታቸውን የመደባቸው፣ ባለፈው ሳምንት ዓርብ የጀመረውን ድንገተኛ ልዩ ስብሰባ ቃለ ጉባኤ በዛሬው ዕለት በመፈራረምና በወቅታዊ ጉዳዮች መግለጫ በማውጣት ባጠቃለለበት ውሎው ነው፡፡ ብፁዕ አቡነ ያሬድ በአኹኑ ወቅት በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ …
Post a comment