ሰበር ዜና – ቅዱስ ሲኖዶስ ድንገተኛ ልዩ ስብሰባ ተቀመጠ፤ ማዕከላዊነትን ስላልጠበቁ አሠራሮችና ወቅታዊ ጉዳዮች ይወያያል

ድንገተኛ ልዩ ስብሰባው የተጠራው በቋሚ ሲኖዶሱ ነው በፓትርያርኩና በማኅበረ ቅዱሳን ውዝግብ ላይ ይወያያል በዐቢይ ጾም የጸሎተ ምሕላ ጉዳይም ውሳኔ ያሳልፋል ቅዱስ ሲኖዶስ፣ ዛሬ የካቲት ፳፭ ቀን ፳፻፰ ዓ.ም. ከቀትር በኋላ ጀምሮ ድንገተኛ ልዩ ስብሰባ መቀመጡ ተገለጸ፡፡ ድንገተኛ ልዩ ስብሰባውን የሚያካሒዱት፣ በብፁዕ አቡነ ናትናኤል ሞተ ዕረፍትና ለብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ በዓለ ሢመት በመዲናይቱ አዲስ አበባ የተሰበሰቡ ከ25 ያላነሱ የቅዱስ ሲኖዶስ […]
Post a comment