በየማነ ዘመንፈስ ቅዱስ የአ/አበባ ሀ/ስብከት አስተዳደር: የቅዱስ ሲኖዶሱን ውሳኔ ስለምን ውኃ በላው?

የመሬትና የገቢ ማስገኛ ተቋማት ኪራይ ውሳኔው አልተተገበረም፤ የጥናቱም ሒደት ታጉሏል የቤተ ክርስቲያንን መብትና ጥቅም የማያስከብሩ ውሎች በወጥነት መስተካከል ነበረባቸው በጥናቱ የታዩ ጥፋቶች እንዲቀጥሉና አድባራቱ ተገቢ ጥቅማቸውን እንዲያጡ አድርጓቸዋል በፍጻሜው፥ ቤተ ክርስቲያን የመሬትና የሕንፃ ኪራይ ፖሊሲ እንዲኖራት አስተዋፅኦ ነበረው *          *          * የሀገረ ስብከቱ ጽ/ቤት ውሳኔውን ወደ አጥቢያዎቹ ባለማስተላለፉ ለውጤታማነቱ ተግዳሮት ኾኗል፡፡ ይህም ለቀጣዩ ጥናት ዕንቅፋት […]
Post a comment