በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት እየተደረገ ያለው ድራማዊ መሸላለም፥ “ወይኖ አረሰው ወይኖ ጎረሰው” ዓይነት ነገር ነው/ዜና ቤተ ክርስቲያን/

የማነ ዘመንፈስ ቅዱስና መሰሎቹ በወርቅ ሐብላት እና ብራስሌት ‘ሽልማቶች’ም ይበዘብዛሉ ፐርሰንት አስከፍያለሁ ብሎ በ5 ወራት ብቻ የእጅ ሰዓት፣ የወርቅ ሐብላትና ብራስሌት ሰብስቧል ከየአጥቢያው በኃይልና በግድ ፻ሺሕዎች ለሽልማት እየተሰበሰበ እርስበርሳቸው ይሞጋገሱበታል ከንፋስ ስልክ ላፍቶ አጥቢያዎች ብቻ ከብር 300ሺሕ በላይ ተሰብስቦ ወርቃወርቅ ተሸላልመዋል “ራስን ለማጋነኛና ቦታ ለማግኛ የሚካሔዱ መደለያዎች ናቸው፤ ችግሩ በመሸላለም አይፈታም” /ታዛቢ የክፍላተ ከተማ ሓላፊዎችና …
Post a comment