ፓትርያርኩ:ደንባዊ ህልውናውን የካዱት ማኅበረ ቅዱሳን፣ በስምዐ ጽድቅ ላወጣው የፀረ ተሐድሶ ኑፋቄ ጽሑፍና በደብዳቤ ለሰጣቸው ምላሽ በአምስት ቀናት ውስጥ ይቅርታ እንዲጠይቅ መመሪያ ሰጡ

ማኅበሩ መመሪያውን በግልጽ ተቀብሎ በደብዳቤ ይቅርታ ካልጠየቀና ይህንኑም በኹሉም ሚዲያዎቹ ካልገለጸ፥ “የማስተካከያ ሥራ ለመሥራት የምንገደድ መኾኑን በጥብቅ እናስታውቃለን፤” ብለዋል “የማስተካከያ ሥራ” ያሉት፥ የማኅበሩን የኅትመት ሚዲያዎች ማገድ፤ በኮሌጆቹ የስም ማጥፋት ወንጀል ክሥ እንዲመሠረትበት ማድረግና ሌሎችንም አስተዳደራዊ ጫናዎችንና ማነቆዎችን እንደሚጨምር ተጠቁሟል በመመሪያዎቻቸው፣ “ማኅበረ ቅዱሳን የተባለ ማኅበር” እያሉ በመጥራት፤ የመተዳደርያ ደንብ እንዳይኖረው አድርገው በአየር ላይ እንዳስቀሩት በመግለጽ ደንባዊ […]
Post a comment