ማኅበረ ቅዱሳን: የኦርቶዶክሳዊነትን ዓለም አቀፋዊነትና በቤተ ክርስቲያን የምእመናንን ድርሻ የሚያስገነዝብ ዐውደ ርእይ ያዘጋጃል

ከመቶ ሺሕ በላይ ተመልካቾች እንደሚጎበኙት ይጠበቃል ኦርቶዶክሳዊ ክውን ጥበባት ልዩ ገጽታዎቹ ይኾናሉ ተብሏል ለአጠቃላይ ዝግጅቱ ከሦስት ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ይደረጋል የዐውደ ርእዩ መሪ ቃልና መለዮ ዛሬ በማዕከሉ ጽ/ቤት ይፋ ይኾናል   *               *               * (አዲስ አድማስ፤ ቅጽ ፲፮ ቁጥር ፰፻፴፰፤ ቅዳሜ፤ […]
Post a comment