የቤተ ክርስቲያን ወቅታዊ ኹኔታ ያሰጋው ማኅበረ ቅዱሳን: የፓትርያርኩ የክሥ መመሪያ የእውነት ጠብታ የሌለበት እጅግ ከባድ አደጋ እንዳለው ገለጸ

ቅዱስ ሲኖዶስ እርምትና አስቸኳይ መፍትሔ እንዲሰጥበት ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳቱን ተማፅኗል ከኑፋቄ፣ ከአስተዳደር በደል እና ከዝርፊያ የተነሣ የቤተ ክርስቲያን ወቅታዊ ኹኔታ አስግቶታል በማኅበሩ መተዳደርያ ደንብ ማሻሻያ የፓትርያርኩ አካሔድ “እንግዳ እና አስገራሚ ነው” ብሏል በአካልና በግለሰቦች በኩል እንዲኹም በደብዳቤ 6 ጊዜ ለውይይት ቢጠየቁም ፈቃደኛ አልኾኑም በፓትርያርኩ ስም የሚጻፉ ደብዳቤዎች ክብርና ተኣማኒነት ያላቸው ይኾኑ ዘንድ አመልክቷል አግባብነት ያለው […]
Post a comment