ገድለ ቅዱስ ጳውሎስ ወገድለ ቅዱስ ሰራባሞን: ከሐዋርድ ዩኒቨርሲቲ የተመለሰበት “የስጦታ ውል” እያወዛገበ ነው

ዩኒቨርስቲው ያዘጋጀው ውል የደብረ ሊባኖስ ገዳምን የባለቤትነት መብት ይነፍጋል ኢጣልያ የአኵስም ሐውልትን የባለቤትነት ድርሻ ለመውሰድ የጠየቀችውን ይመስላል ከዩኒቨርስቲው ጋር የተፈራረሙት የገዳሙ ፀባቴ(አስተዳዳሪ) ከሥራቸው ታግደው ነበር ፓትርያርኩ፣ ቤተ ክርስቲያኒቱ የምትቀበለው ውል እንዲዘጋጅ መመሪያ ሰጥተዋል (አዲስ አድማስ፤ ቅጽ ፲፮ ቁጥር ፰፻፴፭፤ ቅዳሜ ጥር ፯ ቀን ፳፻፰ ዓ.ም.) “እውነት እና አገልግሎት” (Truth and Service) ተቋማዊ ብሂሉ እና መፈክሩ ነው፡፡ በተለይ፣ […]
Post a comment