በዲ/ን ታደሰ ወርቁ ላይ የተቃጣው የግድያ ሙከራ:“የፀረ ፕሮቴስታንታዊ ተሐድሶ ተጋድሎውን ከፍታና የእናድሳለን ባዮቹን ዝቅጠት አመልክቶናል”(የፀረ ፕሮቴስታንታዊ ተሐድሶ ጥምረት)

ኑፋቄአቸውን የምንቃወምበት የአሸናፊነት መንገድ ሕጋዊ እና ኦርቶዶክሳዊ ነው ጥርሳቸው ገጦ፣ ጥፍራቸው ፈጥጦ ወደ ሽፍትነት ሜዳ ለመውረድ ተገደዋል ሐሳብን በግድያ ለማሸነፍ መሞከር የተናብልት እና የአረማውያን መንገድ ነው ከዚህ የበለጠ መሥራት፣ ከዚህም የበለጠ መጋደል እንደሚያስፈልግ አሳይቶናል ኹላችን እንደ አንዳችን፣ አንዳችንም እንደ ኹላችን ኾነን በአንድነት እንሥራ!! *          *          * ታኅሣሥ 26 ቀን 2006 ዓ.ም. ምሽት 2:35፤ ዲያቆን ታደሰ […]
Post a comment