ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ: የ፳፻፰ ዓ.ም የልደት በዓልን አስመልክተው ያስተላለፉት መልእክት

ቃለ በረከት ዘብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ዘተናገረ በእንተ በዓለ ልደት ዓቢይ ዘእግዚእነ ወአምላክነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ ሎቱ ስብሐት በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ፤ አሜን፡፡ በሀገራችን በኢትዮጵያ በገጠር እና በከተማ የምትኖሩ፤ ከሀገር ውጭ በተለያዩ አህጉር የምትገኙ፤ የሀገራችንን ዳር ድንበር ለመጠበቅ እና ለማስከበር በየጠረፉ የቆማችኹ፤ በሕመም ምክንያት በየሆስፒታሉ ያላችኹ፤ የሕግ ታራሚዎች ኾናችኁ በየማረሚያ ቤቱ […]
Post a comment