የዴንቨር መድኃኔዓለም ካህናትና ምእመናን:“ከእናት ቤተ ክርስቲያን ወጥታችኋል” በሚል በፓትርያርኩ መገፋታቸውን ተቃወሙ፤“ለሕክምና መጥተው የሚያሳምም ሥራ ሠሩ”/ምእመናኑ/

“ለጎጠኞች አድልተው ሕዝቡን ከፋፈሉት፤ ትላንት የመሠረቱትን ደብር ዛሬ ካዱት” በፓትርያርኩ አድሏዊ አነጋገር የቅዱስ ገብርኤል ክብረ በዓል ሳይፈጸም ተስተጓጉሏል የኪዳነ ምሕረት ምእመናን ከመድኃኔዓለም ምእመናን ጋር ጮኸዋል፤ አልቅሰዋል በጎጠኞቹ ተበሳጭተው ከቤተ ክርስቲያናቸው የኮበለሉ ምእመናን ጥቂቶች አይደሉም መገፋቱ በእናት ቤተ ክርስቲያን ሥር ያሉ አድባራትን ዕጣ ፈንታ አጠያያቂ አድርጎታል *          *          * አንድነት(አሐተኔ) እና ኵላዊነት(ዓለም አቀፋዊነት) ባሕርይዋ ለኾነው ቤተ ክርስቲያናችን፣ […]
Post a comment