ማኅበረ ቅዱሳን: የግቢ ጉባኤያት አገልግሎቱን የሚያነቃቃ የሺዎች መርሐ ግብር ሊያካሒድ ነው

የትውልዱን አመለካከት እና ሥነ ምግባር በበጎ የሚቀርጹ አካላት ይሳተፉበታል በግቢ ጉባኤያት አስተምሮ ያስመረቃቸው አባላቱ ከግማሽ ሚሊዮን በላይ ደርሰዋል በእምነት ያሉትን የማጽናት እና አዲስ አማንያንን የማብዛት ሐዋርያዊ ተልእኮ ከመቼውም ጊዜ በላይ ጠንክሮ ሊሠራበት እንደሚገባ በቤተ ክርስቲያናችን ከፍተኛ ውሳኔ ሰጪ አካል አጽንዖት በተሰጠበት ዓመት ላይ እንገኛለን፡፡ ከዚኹ ጋር በተያያዘ፣ የቤተ ክርስቲያን የህልውና መሠረት እና የደም ሥር የኾነው …
Post a comment