ፓትርያርኩ ለሕክምና ወደ አሜሪካ አመሩ

ከፍተኛ አካላዊ ድካም እና የሰውነት መዛል ታይቶባቸዋል የበዓታ ለማርያምን በዓል በዲሲ መድኃኔዓለም ያከብራሉ (ሰንደቅ፤ ረቡዕ፤ ኅዳር ፳፱ ቀን ፳፻፰ ዓ.ም.) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ፣ ለከፍተኛ ሕክምና ወደ አሜሪካ ማምራታቸውን የመንበረ ፓትርያርኩ ምንጮች ገለጹ። ከትላንት በስቲያ፣ ሰኞ ማምሻውን ከምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ እና ሌላ ረዳታቸው ጋር […]
Post a comment