ኢ.ቢ.ኤስ: በቤተ ክርስቲያን ስም የሚተላለፉ ፕሮግራሞችን በጊዜያዊነት አገደ፤በስም አለመጠቀሳቸው የአፈጻጸም ችግር ፈጥሮበታል

• በቅ/ሲኖዶስ በጸደቀ ደንብ የሚመራው የማኅበረ ቅዱሳን ፕሮግራምም መታገዱ እያነጋገረ ነው • የመንፈሳዊ ዝግጅቶቹ የአየር ሰዓት በፕሮቴስታንታዊ ፕሮግራሞች ተጽዕኖ ሥር ሊገባ ይችላል • ጉዳዩ ለምእመናን እና ለቤተ ክርስቲያኒቱ ግርታና ክፍተት እንዳይፈጥር ማኔጅመንቱ ጠይቋል • የተወገዘው ፕሮቴስታንታዊ ተሐድሶው “ከሣቴ ብርሃን”፣ የቴሌቪዥን ቅሠጣውን ሊጀምር ነው!! *                *                * ቅዱስ ሲኖዶስ […]
Post a comment