መናፍቁ አሰግድ ሣህሉ ለቀረጻና ለቅሠጣ ከሔደባቸው የጎንደር አድባራት ተባረረ፤ ስለሕገ ወጥ የሚዲያ ዝግጅቶችና ኅትመቶች የተላለፈው የቅ/ሲኖዶሱ ውሳኔ ተሰራጭቷል

  ለግምጃ ቤት ማርያም ጉባኤ ቤት ገንዘብ እረዳለኹ በሚል የፕሮግራም ቀረጻ ሊያደርግ ነበር በነገው ክብረ በዓል በአጣጣሚ ደ/ገነት ቅዱስ ሚካኤል ዐውደ ምሕረት ለመቀሠጥ ዓልሞ ነበር የቤት ለቤት የኑፋቄ ማስፋፊያ ስልቶቹን በጎንደርና በዙሪያው የመዘርጋት ውጥኑ ተነቅቶበታል *           *           * ማንነቱን በመደበቅ በርዳታ ስም ያመቻቸው የቀረጻና የቅሠጣ እንቅስቃሴ በሊቀ […]
Post a comment