የአ/አበባ ሀ/ስብከት በቀጣይ ብክነት ላይ – “ፓትርያርኩን ሰርፕራይዝ እናድርጋቸው” በሚል ከግማሽ ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ኾነ!

የማነ ዘመንፈስ ቅዱስ በዋና ሥራ አስኪያጅነት በመቀጠሉ “የምስጋና ሰርፕራይዝ” ነው ያልታቀደው ወጪ፣ የፓትርያኩን የመኖርያ ቤት ዕቃዎች ለመቀየር መዋሉ ተነግሯል ጽርሐ መንበረ ፓትርያርኩን የማስተዳደር ሓላፊነት ያለው ጠቅላይ ጽ/ቤቱ አያውቀውም የሀ/ስብከቱ ሒሳብ፣ ያለተቆጣጣሪና ያለዕቅድ በየማነ ዓምባገነንነት እንዲባክን ተፈርዶበታል በወሬ እና በይስሙላ አካሔዶች የተሳሳተ ምስል እየፈጠረ ራሱን እንደ ለውጥ አራማጅ እና መሪ በመስበክ የሥልጣን ወራቱን እያራዘመ የሚገኘው የአዲስ […]
Post a comment