Related Posts

በአዲስ አበባ ዙሪያ ተቃውሞ በርትቷል ፤ የተመድና የአፍሪካ ሕብረት ሰራተኞች ባሉበት እንዲቆዩ ታዘዋል ። (mereja.com)
በአዲስ አበባ ዙሪያ ተቃውሞ በርትቷል ፤ የተመድና የአፍሪካ ሕብረት ሰራተኞች ባሉበት እንዲቆዩ ታዘዋል ።

የህዝብ ተቃውሞ አዲስ አበባ እየተካሔደ ሲሆን ሱሉልታ ፣ ጣፎ ፣ ቡልቡላ ፣ ሀይሌ ጋርመንት መሥታወት ፋብሪካ ፣ አየር ጤና 18 ፣ ቡራዬ ዙሪያውን የህዝብ ተቀዎሞ እየተካሄደ ነው።