Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Digital Weyane
Member+
Posts: 9376
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: የጅቡቲው ፕሬዚዳንት ሀሰን ጉሌድ ደጅ ለመጥናት ዎደ ኤርትራ ሊሄዱ ነው ተባለ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Post by Digital Weyane » 13 Nov 2024, 21:17

ኡኛ ወያኔ ጉቦ በመስጠት ከኤርትራ ጋር እንዲጣሉ ያደረግናቸው የጅቡቲ ፕሬዚዳንት ዛሬ በኤርትራ ህዝብ እግር ስር ወድቀው ይቅርታን ሲጠይቁ ማየት በጣም ያናድዳል። ንቀውናል፤ ደፍረውናል፤ ብታምኑም ባታምኑም በቁም ሞተናል!! :evil: :evil:

የጅቡቲው ፕሬዚዳንት እና ቤተሰቦቻቸው አበባዎችን አምርተው ወደ አውሮፓ በመላክ ትልቅ ገቢ እንዲያገኙ በማለት ከኢትዮጵያ ገበሬዎች ነጥቀን የሰጠናቸውን ለም መሬት ባስቸኳይ እንዲመልሱት እናሳስባለን። ትግራይ ትስዕር።


Post Reply