-
- Member
- Posts: 3003
- Joined: 10 Nov 2019, 14:58
የወያኔ ሹኩቻ ጦዟል፤ አንዱ አንጃ ሌላውን "ከስልጣንህ ተወግደሃል" እያለው ነው lol
ወያኔዎች የልጆች ጨዋታ ላይ ያሉ ይመስል፤ ደብረፂዮን ጌታቸውን ከወያኔ አባልነት አባሪረሃለሁ ሲለው ጌቾ ደግሞ ደፂን ከወያኔ ሊቀመንበርነት አስወግቼአለሁ አለው
-
- Senior Member
- Posts: 13891
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
-
- Member
- Posts: 3003
- Joined: 10 Nov 2019, 14:58
Re: የወያኔ ሹኩቻ ጦዟል፤ አንዱ አንጃ ሌላውን "ከስልጣንህ ተወግደሃል" እያለው ነው lol
ሹሉ አጋሜው
ከየትኛው አንጃ ነው የወገንሽው? መቼም የተረገመች ክልል ይዘሽ ጥሩ እንቅልፍ እንደነሳሽ አልጠራጠርም።
እና ይኸ የፖለቲካ ሹኩቻሽ ነገ ወደ ጠበንጃ መማዘዝ እንደሚያመራ ያጠባቡ አንጎልሽ አይረዳም ማለት ነው?

- Posts: 2174
- Joined: 24 Jun 2024, 23:07
Re: የወያኔ ሹኩቻ ጦዟል፤ አንዱ አንጃ ሌላውን "ከስልጣንህ ተወግደሃል" እያለው ነው lol
ወያኔ ከቀበና ከነ ፌስታሉ ያኔ አባሮት በኩላሊት ንግድና ስው በማሻገር ተከሶ የሚፈለግ አይናውጣ ሻእብያ ነው
ኢትዮጲያ ውስጥ የረሳው በራባሶ ጫማ አለው ተመልሶ ለመውስድ ተስፋ ያደርጋል!
ኢትዮጲያ ውስጥ የረሳው በራባሶ ጫማ አለው ተመልሶ ለመውስድ ተስፋ ያደርጋል!