-
- Senior Member
- Posts: 10186
- Joined: 23 Feb 2013, 20:08
"ወያኔ የምንቃወም ሰዎች ከራሳችን ጋር reconcile ያለብን፤ ወያኔ ትግራይ ውስጥ ቦታ አለው፤ ወደፊትም ቦታ ይኖረዋል። ወደድንም ጠላንም ከዚህ reality ጋር መኖር አለብን።"
ወያኔ የምንቃወም ሰዎች ከራሳችን ጋር reconcile ማድረግ ያለብን፤ ወያኔ ትግራይ ውስጥ ቦታ አለው፤ ወደፊትም ቦታ ይኖረዋል። ወደድንም ጠላንም ከዚህ reality ጋር መኖር አለብን። ዶ/ር ፍጹም አቻምየለህ
-
- Senior Member
- Posts: 12686
- Joined: 02 Aug 2018, 22:59
-
- Senior Member
- Posts: 11135
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
-
- Member
- Posts: 936
- Joined: 11 Aug 2013, 07:11
- Contact:
Re: "ወያኔ የምንቃወም ሰዎች ከራሳችን ጋር reconcile ያለብን፤ ወያኔ ትግራይ ውስጥ ቦታ አለው፤ ወደፊትም ቦታ ይኖረዋል። ወደድንም ጠላንም ከዚህ reality ጋር መኖር አለብን።"
እኔ ይህን ስምምነት የምመለከተው፦ ኣንድ የበረሃ ተጓዠ ... መንገድ የዘጋበትን መርዘኛ እባብ በያዘው በትር ለብዙ ሰዓታት ሲፋለመው ቆይቶ፥ በስተመጫረሻ አንገቱን ቢቆርጠውም ... ከድካሙና ከውሃ ጥሙ የተነሳ መርዙን እንደጠጣ ምስኪን መንገደኛ ነው። ምሳሌው የግሌ በመሆኑ ምናልባት ለማለት የፈለኩትን ሰው ሊረዳው አይችል ይሆናል፤ ህወሃትን ግን እንኳን ደስ አለሽ ብያታለሁ።
አሁን ባለው እውነታ፦ በህወሃት የተነሳ የትግራይ ህዝብ የምድር ሲዖልን ያየ ቢሆንም፥ ከኦሮሙማው አስተዳደር ጥላቻ የተነሳ ተመልሶ ህወሃትን የማቀፍ ዕድሉ ከፍተኛ ነው። ያኔማ ... ከእንስሳው ግመል የባሰ ቂመኛ፣ ሔዋንን ካሳታት እባብ በላይ ሸረኛ ... የሆነው ህውሃት ይቀጥላል
-
- Senior Member
- Posts: 14412
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Re: "ወያኔ የምንቃወም ሰዎች ከራሳችን ጋር reconcile ያለብን፤ ወያኔ ትግራይ ውስጥ ቦታ አለው፤ ወደፊትም ቦታ ይኖረዋል። ወደድንም ጠላንም ከዚህ reality ጋር መኖር አለብን።"
የጥላቻ ጉዳይ ብቻ ኣይደለም ። unconditional "we against them" tribal thinking is not based on seeking justice or hatred. ለማጥቃት ተነስ ከተባሉ ከማን የሚባለውን ጥያቄ ኣያነሱም። የህዝብ ኣቋቋም ካለህ የሃሳብ ልዩነት ሊፈጠር ትንሽ ከፍ ያለ እድል ይሰጣል ።Assegid S. wrote: ↑07 Nov 2022, 17:39እኔ ይህን ስምምነት የምመለከተው፦ ኣንድ የበረሃ ተጓዠ ... መንገድ የዘጋበትን መርዘኛ እባብ በያዘው በትር ለብዙ ሰዓታት ሲፋለመው ቆይቶ፥ በስተመጫረሻ አንገቱን ቢቆርጠውም ... ከድካሙና ከውሃ ጥሙ የተነሳ መርዙን እንደጠጣ ምስኪን መንገደኛ ነው። ምሳሌው የግሌ በመሆኑ ምናልባት ለማለት የፈለኩትን ሰው ሊረዳው አይችል ይሆናል፤ ህወሃትን ግን እንኳን ደስ አለሽ ብያታለሁ።
አሁን ባለው እውነታ፦ በህወሃት የተነሳ የትግራይ ህዝብ የምድር ሲዖልን ያየ ቢሆንም፥ ከኦሮሙማው አስተዳደር ጥላቻ የተነሳ ተመልሶ ህወሃትን የማቀፍ ዕድሉ ከፍተኛ ነው። ያኔማ ... ከእንስሳው ግመል የባሰ ቂመኛ፣ ሔዋንን ካሳታት እባብ በላይ ሸረኛ ... የሆነው ህውሃት ይቀጥላል
-
- Member
- Posts: 936
- Joined: 11 Aug 2013, 07:11
- Contact:
Re: "ወያኔ የምንቃወም ሰዎች ከራሳችን ጋር reconcile ያለብን፤ ወያኔ ትግራይ ውስጥ ቦታ አለው፤ ወደፊትም ቦታ ይኖረዋል። ወደድንም ጠላንም ከዚህ reality ጋር መኖር አለብን።"
Hello Abe Abraham; ከሓሳብህ ጋር እስማማለሁ። እኔም መዘርዝር ስላልፈለኩ በደፈናው "ጥላቻ" ብዬው አለፍኩ እንጂ ዘረኝነት፣ ቂም በቀል፣ ወዘተ ... ዘረፉ ብዙ ነው።Abe Abraham wrote: ↑07 Nov 2022, 17:59
የጥላቻ ጉዳይ ብቻ ኣይደለም ። unconditional "we against them" tribal thinking is not based on seeking justice or hatred. ለማጥቃት ተነስ ከተባሉ ከማን የሚባለውን ጥያቄ ኣያነሱም። የህዝብ ኣቋቋም ካለህ የሃሳብ ልዩነት ሊፈጠር ትንሽ ከፍ ያለ እድል ይሰጣል ።
ኣንዳንዶች ህወሃት ወደ ሽምቅ ውጊያ ለመግባት ሰፊ ዕድል አለው ሲሉ ብሰማም በዚህ ዘመንና አሁን ባለው አካባቢያዊ geo-politics ህወሃት ያንን መንገድ ይመርጣል ብዬ ፍፁም አላስብም። እንዲያውም ከሽምቅ ይልቅ የሸምቀቆ ወጊያ ውስጥ ለመግባት ያሰበ ነው የሚመስለኝ። ማዕከላዊው መንግስት ውስጥ በመግባት፥ ማንኛውም ዜጋ የሚኖረውን መብትና አገልግሎት በመጠቀም፥ ከተጠጋና ታርጌቱን ካጠበበ ቦኃላ የተወሰኑ ባለሥልጣናትን በኣንድ ቅፅበት (ቀንና ሰዓት) ያጠፋል። እነዛ ውስን ሁለትና ሦስት ግለሰቦች ደግሞ ቀድመው የተመረጡ፣ መወገዳቸው የኢትዮጵያን ኣንድነት ሽባ ለማድረግ የሚያስችል፣ በኣስተሳሰብም ሆነ በሥልጣን ወሳኝ የሆኑ አንጓዎች ናቸው። ስለዚህ እንደ ሰኔ 22 2019 ዓይነት ክስተት በድጋሚ ለመመልከት መዘጋጀት ነው።
መልካም ቀን ወንድም Abe Abraham
-
- Member
- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Re: "ወያኔ የምንቃወም ሰዎች ከራሳችን ጋር reconcile ያለብን፤ ወያኔ ትግራይ ውስጥ ቦታ አለው፤ ወደፊትም ቦታ ይኖረዋል። ወደድንም ጠላንም ከዚህ reality ጋር መኖር አለብን።"
አይመስለኝም። ወያኔ የ ብሶት ውልደት ነው። በእነሱና እኛ ፖለቲካ ተወልዶ ያደገ። ያ ፓለቲካ አሁን ያረጀ ይመስለኛል። የኢትዮጵያ ችግር ድህነት ፣ የትምህርት አለማደግ፣ ከሳይንስ ጋር አለመተዋወቅ እና ሌሎች ናቸው። የኢትዮጵያ ጠላት ኢትዮጵያዊ አይደለም። ትግራይ ይህን ሀቅ የሚቀበሉ አዲስ ወጣት ፓለቲከኞች ያስፈልጋታል።
-
- Senior Member
- Posts: 10186
- Joined: 23 Feb 2013, 20:08
Re: "ወያኔ የምንቃወም ሰዎች ከራሳችን ጋር reconcile ያለብን፤ ወያኔ ትግራይ ውስጥ ቦታ አለው፤ ወደፊትም ቦታ ይኖረዋል። ወደድንም ጠላንም ከዚህ reality ጋር መኖር አለብን።"
ወንድም አሠግድ, I think አንገቱን ከቆርጠውማ ይሞታል። ሌላው አካላቱን ጎዳው ወይም ጭራው ቆረጠው መባል አለበት ምሳሌው እንዲያስኬድ።Assegid S. wrote: ↑07 Nov 2022, 17:39እኔ ይህን ስምምነት የምመለከተው፦ ኣንድ የበረሃ ተጓዠ ... መንገድ የዘጋበትን መርዘኛ እባብ በያዘው በትር ለብዙ ሰዓታት ሲፋለመው ቆይቶ፥ በስተመጫረሻ አንገቱን ቢቆርጠውም ... ከድካሙና ከውሃ ጥሙ የተነሳ መርዙን እንደጠጣ ምስኪን መንገደኛ ነው። ምሳሌው የግሌ በመሆኑ ምናልባት ለማለት የፈለኩትን ሰው ሊረዳው አይችል ይሆናል፤ ህወሃትን ግን እንኳን ደስ አለሽ ብያታለሁ።
-
- Member
- Posts: 936
- Joined: 11 Aug 2013, 07:11
- Contact:
Re: "ወያኔ የምንቃወም ሰዎች ከራሳችን ጋር reconcile ያለብን፤ ወያኔ ትግራይ ውስጥ ቦታ አለው፤ ወደፊትም ቦታ ይኖረዋል። ወደድንም ጠላንም ከዚህ reality ጋር መኖር አለብን።"
Hello Sarcasm; አይዞህ ህወሃት አልሞተም ... እድሜ ለጠቅላይ ሚንስትሩ ... ከሎጂስትክም ይሁን ከሌላ ለእኔ ግልፅ ባልሆነ ነገር ግን አስገዳጅ መስሎ ከሚሰማኝ ምክንያት በመነሳት በመጀመሪያው ዙር ጦርነት የኣንድ ሳምንት ዕድሜ ኣራዝመውለት የነበረ ቢሆንም፤ በኣሁኑ ግን ምናልባትም ለዘመናት የሚሆን እስትንፋስ ቸረውታል። ለምን? የሚለውን ጥያቄ ለመመለስ ቀላል የሚሆነው ለPP ደጋፊዎች ነው፤ ምክንያቱም ህወሃትን ከደብረብርሃን የመለሰችው ኣሜሪካ ... እኛንም ከመቀሌ ወይንም ከደቡብ አፍሪካ መልሳን ነው ብለው ለማሳበብ ስለሚቻላቸው።sarcasm wrote: ↑08 Nov 2022, 15:56ወንድም አሠግድ, I think አንገቱን ከቆርጠውማ ይሞታል። ሌላው አካላቱን ጎዳው ወይም ጭራው ቆረጠው መባል አለበት ምሳሌው እንዲያስኬድ።Assegid S. wrote: ↑07 Nov 2022, 17:39
እኔ ይህን ስምምነት የምመለከተው፦ ኣንድ የበረሃ ተጓዠ ... መንገድ የዘጋበትን መርዘኛ እባብ በያዘው በትር ለብዙ ሰዓታት ሲፋለመው ቆይቶ፥ በስተመጫረሻ አንገቱን ቢቆርጠውም ... ከድካሙና ከውሃ ጥሙ የተነሳ መርዙን እንደጠጣ ምስኪን መንገደኛ ነው። ምሳሌው የግሌ በመሆኑ ምናልባት ለማለት የፈለኩትን ሰው ሊረዳው አይችል ይሆናል፤ ህወሃትን ግን እንኳን ደስ አለሽ ብያታለሁ።
በተረፈ፦ አስተያየትህ ትክክል ነው፤ ተቀብያለሁ። ለእርምቱም በጣም አመሰግናለሁ። ግን ምን እንበለው? ጭራ ወይስ ጅራት? Just kidding. ከዚህ ቦኃላ አንባቢ ከተሳሳተው የእኔ አገላለፅ ይልቅ በኣንተ እርምት መሠረት እንዲያነበው ከይቅርታ ጋር ኣደራ እላለሁ።
Stay safe, Sarcasm Hawey.
-
- Senior Member
- Posts: 10186
- Joined: 23 Feb 2013, 20:08
-
- Member+
- Posts: 5626
- Joined: 07 Apr 2019, 20:34
Re: "ወያኔ የምንቃወም ሰዎች ከራሳችን ጋር reconcile ያለብን፤ ወያኔ ትግራይ ውስጥ ቦታ አለው፤ ወደፊትም ቦታ ይኖረዋል። ወደድንም ጠላንም ከዚህ reality ጋር መኖር አለብን።"
The very essence of Weyane is an anti-Ethiopia. As a minority, it can't get the loot it got addicted to by playing proportionally to its demographic representation. A democratic federal structure implemented in democratic countries doesn't suit this parasitic group. Now its hopes of hopes is that the mogassas will make it a junior partner so that it can collect the crumbs by serving as mercenarie. That is a pipedream but nevertheless, it is a dream of sort. Ethiopians have developed an antidote to weyanee shenanigans there will be no trick weyanes have left to pull out of their sleeves. Weyane is spent force for all practical purposes. Ethiopians are reconciled with themselves to let weyane rule Tigray as long as the Tigrian people want it. Ethiopians will make sure that it is contained within and that its tentacles are neutered in the rest of Ethiopia. Then Watch as "Til Death Do Us Part" unfolds.
-
- Senior Member
- Posts: 10186
- Joined: 23 Feb 2013, 20:08
Re: "ወያኔ የምንቃወም ሰዎች ከራሳችን ጋር reconcile ያለብን፤ ወያኔ ትግራይ ውስጥ ቦታ አለው፤ ወደፊትም ቦታ ይኖረዋል። ወደድንም ጠላንም ከዚህ reality ጋር መኖር አለብን።"
"አሁን የሚያስፈልገው ሃቁን ተቀብሎ መዋጥ ነው። አክብረን ተከባብረን እናውራ ከሚለው ፈቃድኝነቱ ይጀምራል።" ስዩም ተሾመ