Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
EPRDF
Member
Posts: 2162
Joined: 26 Jan 2010, 12:58

Re: OPINION:የወይጦ ንጉሶች ቢደመሩ የመለስን ያህል አማራን አልጠቀሙትም።ደርግ አማራን በቀይ ሽብር ታፔላ ጨፍጭፎታ።ሀይለስላሴ በሀይማኖት ሸብቦ ኃላ አስቀርቶታል።አብይ በጦርነት አድቅቆ

Post by EPRDF » 25 Jan 2022, 00:29

yaballo wrote:
24 Jan 2022, 17:54
ለማንኛውም ጠ/ሚ መለስ ዜናዊ በአማራ ክልል .. በመሰረተ ልማት የአስፓልት መንገድ 60% ፥የትምህርት ተደራሽነት 70%፥ የጤና ሴክተር 90% ሲያሳድጉ ግዙፍ ኢንቨስትመንትን ጨምሮ የአማራ ክልል አሁን የሚኮራበት ኢንዱስትሪዎች እንዲኖሩ ያደረጉ መሪ ናቸው።

የአማራ ህዝብ ከ80% በላይ አሁን ያለው ትውልድ ትምህርት እንዲያገኝ ያደረገው የመለስ የልማታዊ መንግስት ፖሊሲ ውጤት ነው
OOOH Obbo Yaballo,

Khaana hundafu amaarin dantasatti mitti. Ammariin khaafedu ammaruuma fii betakritsianasaanii biyaa etopiatii fii saamu naama gubatii tauu fedan.


Post Reply