Re: My Editorial: ኦባንግ ሜቶ የተከለከለውን ልሙጡን ባንዴራ ይዞ በመገኘቱ እና ሕግ ባለማክበሩ መታሠር አለበት
ቶማስ ኤች(Thomas H) ዛሬ ብቻ ኢትዮጵያዊ ሁኖ አየሁት። Please come more Ethiopian. I like that picture.
አረንጓ፥ቢጫ፥ቀይ ሰንደቃችን ይህ እኮ ነው የእኛ ኢትዮጵያዊነታችን። እንደ ጅረት ውሃ ወራጅ በደማችን።
ኦባንግ ኢትዮጵያዊ - ቀብራራ እና ኩሩ፤
ይደምቃል በሰንደቅ - ያምራል በአገሩ።
ዘብሄረ ኢትዮጵያ - ኦባንግ ሜቶ፤
አይለብስም ቲብቲቦ ያቻይና ድሪቶ።

አረንጓ፥ቢጫ፥ቀይ ሰንደቃችን ይህ እኮ ነው የእኛ ኢትዮጵያዊነታችን። እንደ ጅረት ውሃ ወራጅ በደማችን።
ኦባንግ ኢትዮጵያዊ - ቀብራራ እና ኩሩ፤
ይደምቃል በሰንደቅ - ያምራል በአገሩ።
ዘብሄረ ኢትዮጵያ - ኦባንግ ሜቶ፤
አይለብስም ቲብቲቦ ያቻይና ድሪቶ።
Re: My Editorial: ኦባንግ ሜቶ የተከለከለውን ልሙጡን ባንዴራ ይዞ በመገኘቱ እና ሕግ ባለማክበሩ መታሠር አለበት
ኦባንግ የእስር ማዘዣ ከወጣበት ፎቶ ከጎን ሲነሣ ምስሉ ይሄንን ይመስላል::

አሜሪካ ውስጥ እሥረኞች ከፊት ለፊትም ከጎንም ነው ፎቶ የሚነሱት ለዚህም ነው ኦባንግ ከጎኑ ፎቶ የተነሣው

አሜሪካ ውስጥ እሥረኞች ከፊት ለፊትም ከጎንም ነው ፎቶ የሚነሱት ለዚህም ነው ኦባንግ ከጎኑ ፎቶ የተነሣው