Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 12549
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ልደቱ አያሌው ግንባር ላይ 11 ቁጥር ፈልጌ አጣሁ ፤ ልቡ ላይ ግን 11 ቁጥር በጉልህ ተፅፎ አየሁት። እናንተስ ይህን ቁጥር አንባብችሁታል?

Post by Abere » 15 Jan 2022, 13:32

ልደቱ አያሌው ግንባር ላይ 11 ቁጥር ፈልጌ አጣሁ ፤ ልቡ ላይ ግን 11 ቁጥር በጉልህ ተፅፎ አየሁት። እናንተስ ይህን ቁጥር አንባብችሁታል? :?:ብዙዎች በልድቱ አያሌው ላይ በተፈጥሮ የታተመበትን 11 ቁጥር ሳያዩ ሐሳዊውን ልደቱን ተከትለው ሲነጉድ ነበር። እንደ ንጋት እየጠራ ሲመጣ ግን የልደቱ 11 ቁጥር እትምት እንደ ምሰሶ ተገትሮ አሁን ይታያል። መቸም ይህን እኔ የታየኝ ብዙዎቻችሁ ሳታዩት አትቀሩም - እናንተም ይህ ቁጥር ካልታተመባችሁ በስተቀር። ፈረንጆች ጥሎባቸው 13 ቁጥርን አጥብቀው ይጥሉታል የአሁን ዘመን ኢትዮጵያዊ ደግሞ 11 ቁጥርን እጅግ ይርቃታል።

Assegid S.
Member
Posts: 950
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: ልደቱ አያሌው ግንባር ላይ 11 ቁጥር ፈልጌ አጣሁ ፤ ልቡ ላይ ግን 11 ቁጥር በጉልህ ተፅፎ አየሁት። እናንተስ ይህን ቁጥር አንባብችሁታል?

Post by Assegid S. » 15 Jan 2022, 16:47

ሰው መወደድም ሆነ መጠላት፣ መረገምም ሆን መባረክ ያለበት በተግባሩ ነው ብለን ካልን፥ ያ ተግባር እንዴት እና በማን ይገለፃል የሚለው ቀዳሚ መጠይቅ ይሆናል። ሰውን የሚያስወድደውም ሆነ የሚያስጠላው ተግባር በሌሎች ቃላት ሳይሆን በራሱ ምግባራት ይገለፃል።

አቶ ልደቱ አደርባይ፣ ስልጣን ፈላጊ፣ ከሀገሩ ይልቅ እራሱን የሚያስቀድም፣ እነ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋን የመሰሉ ፀበኞቹ ወደ ስልጣን ከሚወጡ፥ ሀገሪቱ ወደ መቀመቅ ትውረድ የሚል … ፖለቲካን እንደ means of transaction የሚመለከት opportunist ነጋዴ ነው ብዬ ስናገር፥ ከራሱ ከግለሰቡ የገሀዱ አለም ህይወት ተነስቼ ነው። ለምሳሌም፦ ከዚህ ቀደም በራሱ ብዕር የፃፈውን ረጅም እውነት በአጭሩ እንመልከት:
ጠቅላይ ሚንስትሩን ስልጣን ላይ ከመውጣታቸው በፊት ያገኘኋቸው ኣንዴ ነው። በኣንድ ሬስቶራንት ውስጥ ምሳ እየበላሁ ሳለ የተቀመጥኩበት ቦታ ድረስ መጥተው ሰላም ብለውኝ ተዋወቀን። ከዛ ቦኋላ ግን … ቆይቶ … የኢህአዴግ መሪ ሆነው መመረጣቸውን ስሰማ ስለሳቸው ማሰብ ጀመርኩ። እንኳን ደስ አለህ! ብዬም መልዕክት ላኩላቸው፤ መልስ ግን አላገኘሁም። ( I know … I know … አቶ ልደቱ የጠቅላይ ሚንስትሩን ስልክ ከየት አገኙት ብላች ሁ እንዳትጠይቁኝ፤ እኔም አላውቅም )። ያን ምሽትም … ምናልባት ጠቅላይ ሚንስትሩ ባለስልጣን ሲሆኑ ስልካቸውን ሊቀይሩ ይችላሉ ብዬ በማሰብ፥ በሹመታቸው ደስተኛ እንደሆንኩና ከነገ ጀምሮ እርሳቸውን ደግፌ በግልፅ በኣደባባይ እንደምቆም ከለሊቱ ስምንት ሰዓት ላይ የስልክ መልዕክት ላኩላቸው።

በሉ እንግዲህ … የእኔን አስተያየት ሳይሆን የአቶ ልደቱን ምስክርነት ሰምታችሁ ፍርዳቸችሁን ስጡ።

ከሰፊ ሐተታቸው እንደምንረዳው፦
  • የሁለቱ ግለሰቦች የመገናኘት አጋጣሚ የተከሰተው ጠቅላይ ሚንስትሩ ወደ ስልጣን ከመምጣታቸው አስቀድሞ ነው
  • ጠቅላይ ሚንስትሩ አቶ ልደቱን ያውቋቸዋል እንጂ አቶ ልደቱ ጠቅላይ ሚንስትሩን አያውቃቸውም
  • ከትውውቃቸው ቦኋላም ቢሆን አቶ ልደቱ ከጠቅላይ ሚንስትሩን ጋር ዘለግ ያለ ትውውቅ እንዲኖራቸው ያሳዩት ፍላጎት አልነበረም
ታዲያ ... የትኛው logic ነው ... የኣንድ መሪን 24 ሰዓት የአመራር ብቃት እንኳ ሳንመለከት፣ የመሪው አስተውሎት ዘረኛ ይሁን ዘርፈ-ብዙ ገና ሳናውቅ ... "ከነገጀምሮ አንተን በአደባባይ መደገፍ እጀምራለሁ!" ብለን ቃል ለመግባት የሚያስደፍረን?

በምን ሒሳብ ነው … ኣንድ ግለሰብ የማያውቀውን መሪ - የኣንድ ቀን ውሎ የአመራር ብስለቱን እንኳን ሳይመለከት "ከነገ ጀምሮ በኣደባባይ ያንተ ደጋፊ ሆኜ እቆማለሁ!" የሚለው? እምብርት አልባ ባንዳ፣ ይሉኝታ-ቢስ ተንከሲስ ካልሆነ በስተቀር?

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: ልደቱ አያሌው ግንባር ላይ 11 ቁጥር ፈልጌ አጣሁ ፤ ልቡ ላይ ግን 11 ቁጥር በጉልህ ተፅፎ አየሁት። እናንተስ ይህን ቁጥር አንባብችሁታል?

Post by Sam Ebalalehu » 15 Jan 2022, 18:48

I have a different take on this one. Yes, he is opportunist, but not on this particular instance. He was trying to infiltrate the Abiy’s administration. And the order most probably came from the TPLF bigwigs.
Last edited by Sam Ebalalehu on 15 Jan 2022, 18:49, edited 1 time in total.

sarcasm
Senior Member
Posts: 10620
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: ልደቱ አያሌው ግንባር ላይ 11 ቁጥር ፈልጌ አጣሁ ፤ ልቡ ላይ ግን 11 ቁጥር በጉልህ ተፅፎ አየሁት። እናንተስ ይህን ቁጥር አንባብችሁታል?

Post by sarcasm » 15 Jan 2022, 18:48

Abere wrote:
15 Jan 2022, 13:32
ልደቱ አያሌው ግንባር ላይ 11 ቁጥር ፈልጌ አጣሁ ፤ ልቡ ላይ ግን 11 ቁጥር በጉልህ ተፅፎ አየሁት። እናንተስ ይህን ቁጥር አንባብችሁታል? :?:ብዙዎች በልድቱ አያሌው ላይ በተፈጥሮ የታተመበትን 11 ቁጥር ሳያዩ ሐሳዊውን ልደቱን ተከትለው ሲነጉድ ነበር። እንደ ንጋት እየጠራ ሲመጣ ግን የልደቱ 11 ቁጥር እትምት እንደ ምሰሶ ተገትሮ አሁን ይታያል። መቸም ይህን እኔ የታየኝ ብዙዎቻችሁ ሳታዩት አትቀሩም - እናንተም ይህ ቁጥር ካልታተመባችሁ በስተቀር። ፈረንጆች ጥሎባቸው 13 ቁጥርን አጥብቀው ይጥሉታል የአሁን ዘመን ኢትዮጵያዊ ደግሞ 11 ቁጥርን እጅግ ይርቃታል።
I imagined you looking for Lidetu's number 11 - it is funny : )

By the way the number 11 mark is placed on both side of temporalis muscle or temple - not on forehead.

Let me tell you another place where you find the number 11. You find it on the old and new Eritrean flag. Eritrean flag has 11 leaves on either side of the emblem just like Tigrigna speakers have 11 ግርናብ on either side of their temporalis muscle or temple መታልሕ.

Abere
Senior Member
Posts: 12549
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ልደቱ አያሌው ግንባር ላይ 11 ቁጥር ፈልጌ አጣሁ ፤ ልቡ ላይ ግን 11 ቁጥር በጉልህ ተፅፎ አየሁት። እናንተስ ይህን ቁጥር አንባብችሁታል?

Post by Abere » 15 Jan 2022, 19:34

:lol: :lol: :lol:

እፁብ ድንቅ ግኝት ነው። ሰውየው በ11 ቁጥር የሰከረ ጎደሎ ነገር ነው። Number 11 has expired on the 11th month of November, 2020 long time ago.

እይቱ ስዩም ሙቶ፥ እዩት ዐባይ ሙቶ፣
ልደቱ ይለፍልፍ ሆዱ ጅቡ ቀርቶ፣
በ 11 ቁጥር ምላሱን መተቶ፣
የወያኔ ፍቅር ከልቡ ወስጥ ቀርቶ።

አማራነኝ አለን - ማን ይሙት? ማን ይሙት?
11 ጊዜ አይችልም መዋሸት።
Fiyameta wrote:
15 Jan 2022, 17:27
11 ቁጥር ምላሱ ላይ አገኘሁት! የሌባን ብር ውሸታም ይበላዋል። :oops: :oops: :oops:

Assegid S.
Member
Posts: 950
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: ልደቱ አያሌው ግንባር ላይ 11 ቁጥር ፈልጌ አጣሁ ፤ ልቡ ላይ ግን 11 ቁጥር በጉልህ ተፅፎ አየሁት። እናንተስ ይህን ቁጥር አንባብችሁታል?

Post by Assegid S. » 16 Jan 2022, 10:22

Sam Ebalalehu wrote:
15 Jan 2022, 18:48
I have a different take on this one. Yes, he is opportunist, but not on this particular instance. He was trying to infiltrate the Abiy’s administration. And the order most probably came from the TPLF bigwigs.
Hello Sam Ebalalehu. Thanks for the comment. You're right; I didn't rule out that postulate. Stay Safe; Brother.

sarcasm
Senior Member
Posts: 10620
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: ልደቱ አያሌው ግንባር ላይ 11 ቁጥር ፈልጌ አጣሁ ፤ ልቡ ላይ ግን 11 ቁጥር በጉልህ ተፅፎ አየሁት። እናንተስ ይህን ቁጥር አንባብችሁታል?

Post by sarcasm » 17 Jun 2022, 18:38

sarcasm wrote:
15 Jan 2022, 18:48
Abere wrote:
15 Jan 2022, 13:32
ልደቱ አያሌው ግንባር ላይ 11 ቁጥር ፈልጌ አጣሁ ፤ ልቡ ላይ ግን 11 ቁጥር በጉልህ ተፅፎ አየሁት። እናንተስ ይህን ቁጥር አንባብችሁታል? :?:ብዙዎች በልድቱ አያሌው ላይ በተፈጥሮ የታተመበትን 11 ቁጥር ሳያዩ ሐሳዊውን ልደቱን ተከትለው ሲነጉድ ነበር። እንደ ንጋት እየጠራ ሲመጣ ግን የልደቱ 11 ቁጥር እትምት እንደ ምሰሶ ተገትሮ አሁን ይታያል። መቸም ይህን እኔ የታየኝ ብዙዎቻችሁ ሳታዩት አትቀሩም - እናንተም ይህ ቁጥር ካልታተመባችሁ በስተቀር። ፈረንጆች ጥሎባቸው 13 ቁጥርን አጥብቀው ይጥሉታል የአሁን ዘመን ኢትዮጵያዊ ደግሞ 11 ቁጥርን እጅግ ይርቃታል።
I imagined you looking for Lidetu's number 11 - it is funny : )

By the way the number 11 mark is placed on both side of temporalis muscle or temple - not on forehead.

Let me tell you another place where you find the number 11. You find it on the old and new Eritrean flag. Eritrean flag has 11 leaves on either side of the emblem just like Tigrigna speakers have 11 ግርናብ on either side of their temporalis muscle or temple መታልሕ.

The Alula Campaign that cleaned most of Tigray from Shaebia and Prosperity party soldiers started on 11 June at 11 O'clock. TPLF was also established on 11th of the 2nd month i,e two 11s.

Abere
Senior Member
Posts: 12549
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ልደቱ አያሌው ግንባር ላይ 11 ቁጥር ፈልጌ አጣሁ ፤ ልቡ ላይ ግን 11 ቁጥር በጉልህ ተፅፎ አየሁት። እናንተስ ይህን ቁጥር አንባብችሁታል?

Post by Abere » 18 Jun 2022, 18:26

የትግሬዎች ገደ-ቢስ ቁጥር 11፥ የፈረንጆች 13 ናቸው። ትግሬዎች ኮከባችን ወር በገባ በ11ኛው ቀን ነው በማለት ዘለው እሳት ውስጥ ገብተው 900,000 ትግሬ ያለ ዕድሜው አፈር በላው - ማዳበሪያ ሁኖ ቀረ በ3 ወር ጦርነት ብቻ።

እራሳቸው እንደ ሚተርኩት 11 ክፍላችን ነው ብለው ቀደምት 60,000 ትግሬ ዶግ አመድ ሁኖ ቀረ። 50 አመታት በላይ እምበር ተገዳላይ ያሉበት ጦርነት ውጤት 27 አመታት ከመሃል አገር ሰባራ ጣሳ እና ቅል ሳይቀር ተጓጉዞ ተገነባው ሃብት ውሃ በላው። ይብስ ብሎ ቀዳማዊ ሃይለስላላሴ እና ደርግ የሰሩት ከተማ እና ልማት ጨምሮ ጠራርጎ አጠፋው። ይህን ገደ-ቢስ ቁጥር እንደ 66* ነው ለትግሬዎች። መቸመ ወያኔዎች ቁጥር እና ሂሳብ አይገባቸውም እንጅ 1 ሚልዮን ህዝብ አስጨርሶ ቁጭ ያለ ወያኔ ጋር መኖር ዕብደት ነው። ትግራይ ውስጥ የሞተውን ከመቁጠር በህይወት ያለውን መቁጠ የሚያደክም አይደልም። በቅርቡ የማይጨው ከተማ 40,000 የከተማው ኗሪ ጠፋ - በጦርነት አመድ ሁኖ። ማይጨው በግምት 60,000-70,000 ኗሪ ሊኖረው የሚችል መለስተኛ ከተማ ነው። ታዲያ ምን የቀረ ሰው አለ ማለት ይቻላል? የሰይጣኑ ቁጥር 11 የበላው የትግራይ ህዝብ መሬት ብቻ ነው የቻለው።

sarcasm wrote:
17 Jun 2022, 18:38
The Alula Campaign that cleaned most of Tigray from Shaebia and Prosperity party soldiers started on 11 June at 11 O'clock. TPLF was also established on 11th of the 2nd month i,e two 11s.

sarcasm
Senior Member
Posts: 10620
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: ልደቱ አያሌው ግንባር ላይ 11 ቁጥር ፈልጌ አጣሁ ፤ ልቡ ላይ ግን 11 ቁጥር በጉልህ ተፅፎ አየሁት። እናንተስ ይህን ቁጥር አንባብችሁታል?

Post by sarcasm » 15 Jun 2023, 19:49

"ልደቱ አያሌውን የረገምኩበት ዘመን ይቆጨኛል" ሰለሞን መንግሥት

Abere
Senior Member
Posts: 12549
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ልደቱ አያሌው ግንባር ላይ 11 ቁጥር ፈልጌ አጣሁ ፤ ልቡ ላይ ግን 11 ቁጥር በጉልህ ተፅፎ አየሁት። እናንተስ ይህን ቁጥር አንባብችሁታል?

Post by Abere » 15 Jun 2023, 20:32

ይኸም እኮ የተገዛ ወያኔ ነው። አንዱ የማጭበርበሪያ ዘደ ለብልጽግና እና ወያኔ ካድሬዎች የሚሰለጥኑበት ተቃዋሚ መስለው የሚናገሩ መፍጠር እና እውነተኛ ተቃውሞን ግራ ማጋባት ነው። 32 አመት አድረግን እኮ አወቅናችሁ አወቅናቸው።
sarcasm wrote:
15 Jun 2023, 19:49
"ልደቱ አያሌውን የረገምኩበት ዘመን ይቆጨኛል" ሰለሞን መንግሥት

Abere
Senior Member
Posts: 12549
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ልደቱ አያሌው ግንባር ላይ 11 ቁጥር ፈልጌ አጣሁ ፤ ልቡ ላይ ግን 11 ቁጥር በጉልህ ተፅፎ አየሁት። እናንተስ ይህን ቁጥር አንባብችሁታል?

Post by Abere » 15 Jun 2023, 20:36

:mrgreen: He is taking hard currency with him to bail out Abiy Ahmed. He said he would report to his employer TPLF and handshake Abiy Ahmed.

Fiyameta wrote:
15 Jan 2022, 17:27
11 ቁጥር ምላሱ ላይ አገኘሁት! የሌባን ብር ውሸታም ይበላዋል። :oops: :oops: :oops:

Post Reply