Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 12534
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

ምእራብ ጎንደርን የተቆጣጠረው የሱዳን ጦር የመራችው ጀግናዋ የጦር መሪ ኮሎኔል ሲሃም ሰኢድ የጄኔራልነት ማእረግ ተሰጣት

Post by Thomas H » 21 Jan 2021, 00:01

እቺ ጀግኒት ይገባታል! የኢትዮጵያን ጦር እንዴት ታይዋለሽ ስትባል የሰጠችው መልስ "እንደ ከብት ነው የነዳናቸው አለች"(we drove them like herds of cattle)
ሽንታሞቹ አሁን ኩባ የለ፣ ራሽያ የለ ፣የመን የለ ሰጥ ቀጥ ብለው በሱዳን ከመገዛት ውጪ ምንም አማራጭ የላቸውም


Source: http://www.elahmad.com/tv/sudantv.php