Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply
Horus
Senior Member
Posts: 15980
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የመጀመሪያው አጥፍቶ መጥፋት ቴረሪዝም በአስኮ አዲስ አበባ ፤ የኦነግና የድቅል ፋሺስቱ ቡድን ስራ

Post by Horus » 01 Jul 2020, 01:27
Ethoash
Senior Member+
Posts: 23906
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የመጀመሪያው አጥፍቶ መጥፋት ቴረሪዝም በአስኮ አዲስ አበባ ፤ የኦነግና የድቅል ፋሺስቱ ቡድን ስራ

Post by Ethoash » 01 Jul 2020, 01:36

Horus wrote:
01 Jul 2020, 01:27

ቴዲ አፍሮ በውያኔዎች ልክ እንደ አጫሉ ቢገደል ። ቴዲ አፍሮ ነፍስ ይማር ብለህ ለአገር ብለህ ሁሉን ታሳልፍ ነበር ወይ የኔ ኦረር

ደግሞ የማነው መረጃ ዛሬ ብሎ የሚለፋደድብን እሱን ተጭኜ ገንዘብ እንደስራላቸው ነው እንዴ ። ምድረ የቡናቤት ወሬ ለቃቃሚ በሙሉ ተጫኑ የምትለን። አንተ ማነህ ተላላኪ። አሁን የጠቕሁህን መልስ ቴዺ አፍሮ መንገድ ላይ ቢዘረጋ ። ነፍስ ይማር ብለህ ሕይወት ህን ተቀጥላለህ ወይስ አብይ ጦሩን እንዲያንቀሳቅስ ት ዛዝ ተስጣለህ።

Horus
Senior Member
Posts: 15980
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የመጀመሪያው አጥፍቶ መጥፋት ቴረሪዝም በአስኮ አዲስ አበባ ፤ የኦነግና የድቅል ፋሺስቱ ቡድን ስራ

Post by Horus » 01 Jul 2020, 01:49

ኢትዮአሽ፤

ጥፋቱ ያቢይ ነው ። ምድረ ቴረሪስት ወደ አመክዮ ወደ ራሽናሊዝም ይዞራሉ ብሎ የሚደማ !! እሱ ማድረግ ያለበት አንድ እና አንድ ነገር ብቻ ነው። እዝቡ ራሱን በወዶ ዘማችነት ቅዬውንና አገሩን እንዲጠብቅ ማስታጠቅ ወይም የራሱን መሳሪያ በመያዝ ሚስትና ቤቱን እንዲጠቅ ማወጅ ብቻ ነው። ያኔ ሁሉን ነገር እናያለን ። እንግዲህ ነገሮች ሁሉ ወደ ህዝቡ እየወረዱ ነው ። አይመልህ !! መንግስት ከሌለ ያንተም ቤት አይኖርም !! ታሪክ አታቅም ማለት ነው ።

የነጃዋር ድቃይ ፋሺስት ቡድንና የዎያኔ ቴረሪስት ጅቦች መጨረሻ ነጥብ ላይ ደርሰዋል ። ሁሉም ይታያል ።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 23906
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የመጀመሪያው አጥፍቶ መጥፋት ቴረሪዝም በአስኮ አዲስ አበባ ፤ የኦነግና የድቅል ፋሺስቱ ቡድን ስራ

Post by Ethoash » 01 Jul 2020, 02:02

Horus wrote:
01 Jul 2020, 01:49
ኢትዮአሽ፤

ጥፋቱ ያቢይ ነው ። ምድረ ቴረሪስት ወደ አመክዮ ወደ ራሽናሊዝም ይዞራሉ ብሎ የሚደማ !! እሱ ማድረግ ያለበት አንድ እና አንድ ነገር ብቻ ነው። እዝቡ ራሱን በወዶ ዘማችነት ቅዬውንና አገሩን እንዲጠብቅ ማስታጠቅ ወይም የራሱን መሳሪያ በመያዝ ሚስትና ቤቱን እንዲጠቅ ማወጅ ብቻ ነው። ያኔ ሁሉን ነገር እናያለን ። እንግዲህ ነገሮች ሁሉ ወደ ህዝቡ እየወረዱ ነው ። አይመልህ !! መንግስት ከሌለ ያንተም ቤት አይኖርም !! ታሪክ አታቅም ማለት ነው ።

የነጃዋር ድቃይ ፋሺስት ቡድንና የዎያኔ ቴረሪስት ጅቦች መጨረሻ ነጥብ ላይ ደርሰዋል ። ሁሉም ይታያል ።
ወድ ራስ መጠበቅ ላልከው እንድርስበታለን እኔ ምንም ችግር የለብኝም ሁሉም ታጥቆ ዝብ እራሱን ቢጠብቅ ። አሁን አጫሉ ታጥቆ ቢሆን ኖሮ እንዲህ መንገድ ላይ ባልተደፋ ነበር።

እኔ አሁን ጥይቄዬ የአጫሉን ካሳ ማነው የሚከፍለው

አማራው ነው ወይስ አብይ ነው። እስቲ ዝርዝሩን ስጠን።

አማሮች ትልቅ ቁስል ከተስማቸው ሁለተኛ የኦሮሞን ጅግኖች አይነኩም ስለዚህ የጅምላ ቅጣት ያስፈልጋል ። ለምስሌ የሚኒሊክን ሐውልት ነቅሎ አጫሉ አደባባይ ብሎ መስየም ቦታውን ።

ከዚህ በኋላ አንድ ሰው ኦሮሞን ቢያሽማጥት የወያኔዎች ገብቶ አበበ ተብሎ ገብቶ አበበሽ ተብሎ እንዲመወጣ ካወቀው አንድ ሰው አይጨማለቅም ነበር ይህንን ካሳ ምን ትላለህ

በአዲሳባባ ያሉትን ኮንደሚኒዎች በሙሉ ለኦሮሞ ገበሬዎች ቢስጥ

የአዲስባባን የዘንድሮውን ባጀት ተቆርጦ የኦሮሞ ውጣቶችን ስራ የማዝያዝ ዘመቻ ቢድረግበት።

Horus
Senior Member
Posts: 15980
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የመጀመሪያው አጥፍቶ መጥፋት ቴረሪዝም በአስኮ አዲስ አበባ ፤ የኦነግና የድቅል ፋሺስቱ ቡድን ስራ

Post by Horus » 01 Jul 2020, 02:08

ያጫሉን ካሳ ሚከፍል አምቦ ያሳይሃል ፣ አንዱ የዲቃላ ፋሺስቱ፣ አንዱ የሱ ጌታ የሆነው ቲፒኤላኢፍ ናቸው ። ዘው ዘው እያልክ እዝቡ ጠይቅ ፣ ችግሩ አቢይ ከናንተ ወያኔ አልላቀቅ ብሎ እንጂ ሸዋና አምቦ አንድ ናቸው ። ነገ አብረው ይህን ቆሻሻ ጸረ ኢትዮጵያ አመድ ያረጉ ነበር። ሁሉም በቅርብ ይታላያል !!

Ethoash
Senior Member+
Posts: 23906
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የመጀመሪያው አጥፍቶ መጥፋት ቴረሪዝም በአስኮ አዲስ አበባ ፤ የኦነግና የድቅል ፋሺስቱ ቡድን ስራ

Post by Ethoash » 01 Jul 2020, 02:13

Horus wrote:
01 Jul 2020, 02:08
ያጫሉን ካሳ ሚከፍል አምቦ ያሳይሃል ፣ አንዱ የዲቃላ ፋሺስቱ፣ አንዱ የሱ ጌታ የሆነው ቲፒኤላኢፍ ናቸው ። ዘው ዘው እያልክ እዝቡ ጠይቅ ፣ ችግሩ አቢይ ከናንተ ወያኔ አልላቀቅ ብሎ እንጂ ሸዋና አምቦ አንድ ናቸው ። ነገ አብረው ይህን ቆሻሻ ጸረ ኢትዮጵያ አመድ ያረጉ ነበር። ሁሉም በቅርብ ይታላያል !!
እንግዲያውስ ቴዲ አፍሮ መንገድ ላይ ሲደፋ ይህንኑን መልስ ነው የምት ስጠኝ። ለታሪክ መልስ ህን ይዝዋለሁ። ለአሁኑ ስራዬን ጨርሻለሁ ድህና ስንብት። ጦሱ በሚኒልክ ሐውልት ይለፍልህ ብልህ እንቢ ብለሀል ። የቂም በቀል ግድያ ሲጀመር እኔ የለሁበትም እንዳትል። የተጎዳ መካስ አለበት። ካስ እያልኩህ ነው። እንቢ ካልክ ። የወያኔ መቀነት ነው ያደናቀፈኝ ትላልህ የአንተም ጅግና እንደውሻ ሲሞት።

Horus
Senior Member
Posts: 15980
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የመጀመሪያው አጥፍቶ መጥፋት ቴረሪዝም በአስኮ አዲስ አበባ ፤ የኦነግና የድቅል ፋሺስቱ ቡድን ስራ

Post by Horus » 01 Jul 2020, 02:23

Ethoash wrote:
01 Jul 2020, 02:13
Horus wrote:
01 Jul 2020, 02:08
ያጫሉን ካሳ ሚከፍል አምቦ ያሳይሃል ፣ አንዱ የዲቃላ ፋሺስቱ፣ አንዱ የሱ ጌታ የሆነው ቲፒኤላኢፍ ናቸው ። ዘው ዘው እያልክ እዝቡ ጠይቅ ፣ ችግሩ አቢይ ከናንተ ወያኔ አልላቀቅ ብሎ እንጂ ሸዋና አምቦ አንድ ናቸው ። ነገ አብረው ይህን ቆሻሻ ጸረ ኢትዮጵያ አመድ ያረጉ ነበር። ሁሉም በቅርብ ይታላያል !!
እንግዲያውስ ቴዲ አፍሮ መንገድ ላይ ሲደፋ ይህንኑን መልስ ነው የምት ስጠኝ። ለታሪክ መልስ ህን ይዝዋለሁ። ለአሁኑ ስራዬን ጨርሻለሁ ድህና ስንብት። ጦሱ በሚኒልክ ሐውልት ይለፍልህ ብልህ እንቢ ብለሀል ። የቂም በቀል ግድያ ሲጀመር እኔ የለሁበትም እንዳትል። የተጎዳ መካስ አለበት። ካስ እያልኩህ ነው። እንቢ ካልክ ። የወያኔ መቀነት ነው ያደናቀፈኝ ትላልህ የአንተም ጅግና እንደውሻ ሲሞት።
ፈሳም ሰካራም፣ አርፈህ ተኛ!! አንተ የኢ አር ማይክሮ ፎን ነህ ራስህን ከፍ ከፍ አታርግ ። የሚሉሽ ባልሰማሽ ገበያ ባለወጣሽ። አሁን እጅ ከፍንጅ ተይዘሃል ። መጀመሪያ ያንን መልስ !!! ገና ብዙ ታያለህ !!

Lakeshore
Member
Posts: 842
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: የመጀመሪያው አጥፍቶ መጥፋት ቴረሪዝም በአስኮ አዲስ አበባ ፤ የኦነግና የድቅል ፋሺስቱ ቡድን ስራ

Post by Lakeshore » 01 Jul 2020, 09:16

Tedi afro is not an animal who is driven by hate like Hachalu. You can't compare them/ Tedy is a world-class artist but this dead animal is not. Teddy preaches peace unity and respect. Leave Teddy out of the animal farm. The problem with Gala ideology is not taking you anywhere because your policy says everything is kegna and even can't accommodate compromise. If an Oromo disagrees with you then they call him Gobena. What is the alternative for the other Ethiopians the answer is a clear fight you until you learn to live in peace with others. This was your third chance in Ethiopian history to make a positive contribution for the Oromo ppls but you stupids blow it again and went to the inevitable Kality. The prison aways speaks ormuma, querro and OFECO you will never succeed in imposing your fabricated false history. Menilik history is written on blood, not false fantasy.

So they do not have a place for other Ethiopians or even for Oromos with different opinions. So who wants to live or even be a neighbor to this kind of peoples. OLF, OFECO, Querro, TPLF you are done it is just a matter of time.

Post Reply