Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Masud
Member+
Posts: 8502
Joined: 18 Jun 2013, 09:06

What is Going on in Gambella?

Post by Masud » 14 Feb 2020, 07:50

What is going on in Gambella? What is the rumor circulating on the FB about the President of Gambella State?

Masud
Member+
Posts: 8502
Joined: 18 Jun 2013, 09:06

Re: What is Going on in Gambella?

Post by Masud » 14 Feb 2020, 08:03

Gambella Regional Gov’t Press Secretariat Office
Government Official
Send Message
Gambella Regional Gov’t Press Secretariat OfficeLike Page
2 hrs
ከጋምቤላ ክልል ፕሬስ ሴክሬታሪያት ጽ/ቤት (የካቲት 06/2012 ዓ.ም)
ፋኖ ዜና፣አውሎ ሚዲያና ድጂታል ወያኔ የተሰኙ ማህብራዊ ሚዲያዎች በኩል የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ባልታወቀ ምክንያት ሞተዋል የሚል የሐሰተ መረጃ አስተላልፈዋል።
ይህ የተላለፈው መረጃ ከእውነት የራቀ እና የፈጠራ ድርሰት መሆኑን እየገለፅን የማህበራዊ ሚዲያዎቹ ሀሰተኛ መረጃ በማሰተላለፍ ህብረተሰቡን ለማደናገር ከሚያደረጉት አልቧልታ ወሬ እንዲታቀቡ የክልሉ መንግስት በጥብቅ እያሳሰበ እነዚህን ሚዲያዎች በሕግ አግባብ ለመጠየቅ የምንገደድ መሆናችንን እናሳውቃለን፡፡

Post Reply