-
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
ዳቦ ለዓዲግራት ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች!
የዓዲግራት ዩኒቨርስቲ በጀት ዳቦ መግዛት እስኪያጣ ድረስ ወዴት እየገባ ይሆን?
"ዳቦ በህክምና ትዛዝ ድጋፍ ላቀረበ ብቻ ነው የምንሰጠው"
ዳቦ ዓ.ዩ ለተማሪዎች !
"ዳቦ በህክምና ትዛዝ ድጋፍ ላቀረበ ብቻ ነው የምንሰጠው"
ዳቦ ዓ.ዩ ለተማሪዎች !
-
- Senior Member
- Posts: 14412
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Re: ዳቦ ለዓዲግራት ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች!
በቂ ዳቦ እንተ ለይተገነየ ኡቲ ችግር ኣበይ እንእዩ ? ዳቦ ለየግነየ ቑጫ እኔእዎ ፡ ሖምባሻ እኔእዎ ፡ ኦንጀራ እኔእዎ ። ዋይ ዋይ ! ሱቕ ኢልኩም እማ ልትግራይና ለይተካፍኡይ !!
-
- Member+
- Posts: 9272
- Joined: 15 Jan 2009, 14:09
Re: ዳቦ ለዓዲግራት ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች!
Lol that was mad funny Abe
-
- Member+
- Posts: 8540
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ዳቦ ለዓዲግራት ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች!
ባለፉት 27 የምቾትና የጥጋብ አመታት በኢትዮጵያ ብቻ ይታይ የነበረው ቹግር ዛሬ ኡኛ ጋር በመድረሱ በጣም ያሳዝነናል። ዓዲ ግራት የጤና ባለሙያዎች ለበሽተኞች ከመድሃኒት ይልቅ ዳቦ መብላት የሚያዝዙበት አገር ሆኗል። ዳቦ መድሃኒት የሆነበት ደረጃ ላይ መድረሳችን በጣም አሳሳቢ ጉዳይ ነው። ሙንድ ነው ቹግራችን?? ለምንድ ነው ኡንደ ኖርዝ ኮሪያ የሆንነው?? ኡኛ ወያኔ ሙንድ ነው የነካን??
-
- Member
- Posts: 3976
- Joined: 05 Nov 2019, 10:39
Re: ዳቦ ለዓዲግራት ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች!
Digital Weyane wrote: ↑19 Jan 2020, 14:47ባለፉት 27 የምቾትና የጥጋብ አመታት በኢትዮጵያ ብቻ ይታይ የነበረው ቹግር ዛሬ ኡኛ ጋር በመድረሱ በጣም ያሳዝነናል። ዓዲ ግራት የጤና ባለሙያዎች ለበሽተኞች ከመድሃኒት ይልቅ ዳቦ መብላት የሚያዝዙበት አገር ሆኗል። ዳቦ መድሃኒት የሆነበት ደረጃ ላይ መድረሳችን በጣም አሳሳቢ ጉዳይ ነው። ሙንድ ነው ቹግራችን?? ለምንድ ነው ኡንደ ኖርዝ ኮሪያ የሆንነው?? ኡኛ ወያኔ ሙንድ ነው የነካን??
-
- Member+
- Posts: 8540
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ዳቦ ለዓዲግራት ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች!
Some gullible people see the shortage of bread in Adi Grat as a problem, but we Weyane see it as an opportunity to invent a sandwich without bread.
-
- Member+
- Posts: 6796
- Joined: 19 Oct 2017, 11:19
Re: ዳቦ ለዓዲግራት ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች!
Digital Weyane wrote: ↑19 Jan 2020, 17:26Some gullible people see the shortage of bread in Adi Grat as a problem, but we Weyane see it as an opportunity to invent a sandwich without bread.
-
- Member+
- Posts: 8540
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ዳቦ ለዓዲግራት ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች!
I urge the Adi Grat university Weyane officials to stop writing notices in the Amharic language from now on, because we don't want the Amhara people to know how bad things are in our country Tigray.
-
- Member
- Posts: 486
- Joined: 15 Mar 2019, 20:33
Re: ዳቦ ለዓዲግራት ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች!
Digital Weyane wrote: ↑19 Jan 2020, 14:47ባለፉት 27 የምቾትና የጥጋብ አመታት በኢትዮጵያ ብቻ ይታይ የነበረው ቹግር ዛሬ ኡኛ ጋር በመድረሱ በጣም ያሳዝነናል። ዓዲ ግራት የጤና ባለሙያዎች ለበሽተኞች ከመድሃኒት ይልቅ ዳቦ መብላት የሚያዝዙበት አገር ሆኗል። ዳቦ መድሃኒት የሆነበት ደረጃ ላይ መድረሳችን በጣም አሳሳቢ ጉዳይ ነው። ሙንድ ነው ቹግራችን?? ለምንድ ነው ኡንደ ኖርዝ ኮሪያ የሆንነው?? ኡኛ ወያኔ ሙንድ ነው የነካን??
-
- Member
- Posts: 2312
- Joined: 11 Jan 2020, 21:22
Re: ዳቦ ለዓዲግራት ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች!
Does Tigray produce its own wheat?