Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4207
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Galla’ s confusion: ኦህዴድ ፈረሰ ብለው ማልቀሳቸው ምን ለመሆን ነው? ምን ማለትስ ነው?

Post by Abaymado » 01 Dec 2019, 13:24

ኦህዴድ እንደሆነ እነሱ ከስረ መስረቱ አልመስረቱት: እና እንዲህ እንባ በእንባ ያረጋቸው ምንድነው? ለማና ሌሎችም ከፈለጉ የጋላን መብት የሚያስጠብቁ ፓርቲዎች አሉላቸው: ከፈለጉ መቀላቀል ይችላሉ:: ተወዳድረው ማሸነፍ ከቻሉ መንገዱ ክፍት ነው: እና ምንድነው የሚፈልጉት? አገሪቱን በሌላው ኪሳራ በኦህዴድ መቆጣጠር ነው?
ወያኔ ጠፍጥፎ ለሰራው ፓርቲ መፍረስ ሲያላዝኑ ትንሽ አያፍሩም? ችግራቸው በዲሞክራሲ ወይም በምርጫ ለማመን ስለማይፈልጉ ነው:: ይህ በምንም አይነት ተቀባይነት የለውም!!