Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member
Posts: 4592
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

እስክንድር ነጋ በኢትዮዽያ የሚኖር እስላም እያለ ደርሶ የህይማኖት ጠበቃ ሊሆን አይችልም። የእርሱ ዓላማ በየምክንያቱ አሣብቦ የሚንሊክን አሀዳዊ ኢትዮዽያ መመለስ ነው።

Post by AbebeB » 12 Oct 2019, 15:30

እስክንድር ነጋ በኢትዮዽያ የሚኖር እስላም እያለ ደርሶ የህይማኖት ጠበቃ ሊሆን አይችልም። የእርሱ ዓላማ በየምክንያቱ አሣብቦ የሚንሊክን አሀዳዊ ኢትዮዽያ መመለስ ነው።

እስክንድር የሚከራከርለት ባንዲራም በሕግ የሚታወቀው የአማራ ክልል መስተዳደር በመሆኑ ነው። ታዲያ ስለ የትኛው ብሔር ነው ዱዴው የሚከራከረው።

ሲያምርህ ይቅር እንላለን።

ቄሮ ከእስር ያስወጣህ ለዚህ አይደለም። አለበለዚያ ያቺን ፔስታልህን ይዘህ ትገባታለህ። ቄሮ ደግሞ ዳግም አይረዳህም።