Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abdisa
Member
Posts: 3619
Joined: 25 Apr 2010, 19:14

Galatoomi Eritreans!

Post by Abdisa » 14 Jul 2019, 04:03 • “ትግራይ የተማረ ሰው የላትም፣ የማዕድን ሃብት የላትም፣ የእርሻ መሬት የላትም” ይል ነበር መለስ ዜናዊ።
  ስለዚህ የሁመራ፣ የወልቃይት፣ ፀገዴ፣ የዳንሻና የራያ እርሻ መሬቶች በትግራይ ቁጥጥር መሆን አለባቸው ማለት ነው? የትግራይም ድንበር ማይጨው ሳይሆን አሸንጌ እንዲሆን ተደረገ።

  የተከዜን ወንዝ ተሻግረው የጐንደርን ሕዝብ መሬት በወረራ ከያዙ በኋላ አብዛኛውን ኗሪ ሕዝብ ከመሬቱ ነቅለው አባረውታል። በወረራ የተያዘው የወሎም መሬት ሁኔታው ተመሳሳይ ነው። ነፃ ለምትወጣው “የትግራይ ሪፐብሊክ” ለማግኘት የሚፈልጉትን የፖለቲካና የዲፕሎማቲክ ድጋፍ ተጨባጭ የሆነ ዋስትና እንዲኖራቸው ለማድረግ ታሪካዊ የሆነውን የኢትዮጵያ መሬት ለሱዳን (ፊርማቸው ዋጋ ካለው) ፈርመው አስረክበዋል።

  መዋሸትና ማምታታት የግል ባህላቸው ያደረጉ ሰዎች አሁንም አልሰጠንም እያሉ ሕዝቡን ለማተለል ይሞክራሉ።የሂትለር ተከታዮች በእሥራኤሎች ላይ ከፈጸሙት ግፍ መለስ ዜናዊ፣ ስብሃት ነጋ፣ በረከት ስምኦን፣ ሙሉጌታ ዓለምሰገድ፣ ስዩም መስፍን፣ አባዲ ዘሙ፣ ገብሩ አሥራት፣ ፀጋዬ በርሄ፣ ሰለሞን ዕንቋይ፣ ወዘተ የመሳሰሉት የህሊና ወቃሽ የሌላቸው ሰዎች በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ በጠቅላላ የፈፀሙትና የሚፈጽሙት ወንጀል ይበልጣል።

  የጐንደርን መሬት ነጥቀው ከትግራይ ጋር የቀላቀሉት የክፍለ ሀገሩን የተፍጥሮ ሀብት በመሻት ብቻ ሳይሆን የሱዳንን ጉርብትና ለማግኘትና ነፃ ለምትወጣው “የትግራይ ሪፑብሊክ” በሱዳን በኩል የባህር በር እንዲኖራት ለማድረግ ነው። ለዚህም ይረዳ ዘንድ መቀሌንና ገዳሪፍን የሚያገናኝ አውራ መንገድ በመሠራት ላይ ነው። የባቡር ሃዲድም ለመዘርጋት ፍላጎት አላቸው። በ$400 ሚሊዮን ዶላር የተከዜን ግድብ ማሠራት፣ በ$300 ሚሊዮን ዶላር ትግራይ ውስጥ Wind Mill ማቋቋም፣ የዓለም አቀፍ የአውሮፕላን ማረፊያዎች፣ ፍብሪካዎች፣ ሆቴሎች፣ ሆስፒታሎች፣ ክሊኒኮች፣ ዩኒቨርስቲዎች፣ ኮሌጆች፣ የከተማ ቤቶች፣ ወዘተ የተሠሩት ዋነኛ ምክንያት ነፃ ለምትወጣው ትግራይ ምሰሶ እንዲሆኑ ነው። በሆነው ባልሆነው በኤርትራውያኖች ማመካኘት ዕርባና የለውም።

  ጐንደር 74,2002 ኪ.ሜ፣ ወሎ 79,4002 ኪ.ሜ ሲሆን ትግራይ 65,9002 ኪ.ሜ ነበር። አሁን ግን በመሪዎቹ የተስፋፊነት ዓላማ የትግራይ ስፋት 102,200 ኪ.ሜ ሆኗል። ይህም ሊሆን የቻለው የጐንደርንና የወሎን ሕዝብ አባረው መሬቱን ቀምተው በቅኝ ግዛትነት በያዙት መሬት ምክንያት ነው። ይኸ ግን በወሎና በጐንደር ሕዝብ ብቻ ሳይሆን በጠቅላላው በኢትዮጵያ ሕዝብ ተቀባይነት የለውም። ዶክተር አረጋዊ በርሄ በአንድ ወቅት ለአሜሪካ ድምጽ ሬዲዮ ከሰጠው ቃለ መጠይቅ ልጥቀስ፦ “የጐንደርንና የወሎን ሕዝብ ሳናስፈቅድ መሬቱን ቀምተን ወስደን ትግራይ ውስጥ መቀላቀላችን ትልቅ ስህተት ነው” ብሎ የተናገረውን ቃል ብዙ ኢትዮጵያውያን ስላደመጡ ከበሬታን አትርፎለታል

  መሬቱን የተነጠቀው ሕዝብ የት ይግባ ተብሎ መለስ ዜናዊ ቢጠየቅ የሚከተለውን መልስ ሰጠ፦ “በመሬቶቹ ላይ ሰፍረው የሚገኙት የትግራይ ገበሬዎች በኑሯቸው ስለተደላደሉ ማነቃነቅ አይቻልም። [ለተፈናቀለው] ሕዝብ ሌላ መሬት ተፈልጎ እስኪሰጥ ድረስ መጠባበቅ ይኖርባቸዋል።” የወልቃይትና የፀገዴ ሕዝብ ከአያቱና ከቅድመ አያቱ በወረሰው መሬት ላይ የትግራይን ወታደርና ገበሬ ከማስፈር፣ ለምን ለእነሱ አዲስ መሬት ተፈልጎ አይሰጣቸውም፧

  በወያኔ የተዘረፈው፣ መሬቱን የተቀማው፣ ቤቱን ያቃጠሉበት፣ ሚስቱና ሴት ልጆች የተደፈሩበት፣ በግፍ ላይ ግፍ የተፈፀመበት ሕዝብ ምን እንደሚያደርግ ለማወቅ ፈላስፋ መሆን አያስፈልግም።

pushkin
Member
Posts: 3432
Joined: 23 Jul 2015, 06:10

Re: Galatoomi Eritreans!

Post by pushkin » 14 Jul 2019, 04:18

ኣጋሜና ስንቅ አያደር ይቀላል!
The Agames are not capable to accept the reality. As the used to be, they will continue to cheat and spread a bunch of lies as usual. It seems the time has come where they will be pushed out of the stolen lands of forcefully :lol:
Abdisa wrote:
14 Jul 2019, 04:03

 • “ትግራይ የተማረ ሰው የላትም፣ የማዕድን ሃብት የላትም፣ የእርሻ መሬት የላትም” ይል ነበር መለስ ዜናዊ።
  ስለዚህ የሁመራ፣ የወልቃይት፣ ፀገዴ፣ የዳንሻና የራያ እርሻ መሬቶች በትግራይ ቁጥጥር መሆን አለባቸው ማለት ነው? የትግራይም ድንበር ማይጨው ሳይሆን አሸንጌ እንዲሆን ተደረገ።

  የተከዜን ወንዝ ተሻግረው የጐንደርን ሕዝብ መሬት በወረራ ከያዙ በኋላ አብዛኛውን ኗሪ ሕዝብ ከመሬቱ ነቅለው አባረውታል። በወረራ የተያዘው የወሎም መሬት ሁኔታው ተመሳሳይ ነው። ነፃ ለምትወጣው “የትግራይ ሪፐብሊክ” ለማግኘት የሚፈልጉትን የፖለቲካና የዲፕሎማቲክ ድጋፍ ተጨባጭ የሆነ ዋስትና እንዲኖራቸው ለማድረግ ታሪካዊ የሆነውን የኢትዮጵያ መሬት ለሱዳን (ፊርማቸው ዋጋ ካለው) ፈርመው አስረክበዋል።

  መዋሸትና ማምታታት የግል ባህላቸው ያደረጉ ሰዎች አሁንም አልሰጠንም እያሉ ሕዝቡን ለማተለል ይሞክራሉ።የሂትለር ተከታዮች በእሥራኤሎች ላይ ከፈጸሙት ግፍ መለስ ዜናዊ፣ ስብሃት ነጋ፣ በረከት ስምኦን፣ ሙሉጌታ ዓለምሰገድ፣ ስዩም መስፍን፣ አባዲ ዘሙ፣ ገብሩ አሥራት፣ ፀጋዬ በርሄ፣ ሰለሞን ዕንቋይ፣ ወዘተ የመሳሰሉት የህሊና ወቃሽ የሌላቸው ሰዎች በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ በጠቅላላ የፈፀሙትና የሚፈጽሙት ወንጀል ይበልጣል።

  የጐንደርን መሬት ነጥቀው ከትግራይ ጋር የቀላቀሉት የክፍለ ሀገሩን የተፍጥሮ ሀብት በመሻት ብቻ ሳይሆን የሱዳንን ጉርብትና ለማግኘትና ነፃ ለምትወጣው “የትግራይ ሪፑብሊክ” በሱዳን በኩል የባህር በር እንዲኖራት ለማድረግ ነው። ለዚህም ይረዳ ዘንድ መቀሌንና ገዳሪፍን የሚያገናኝ አውራ መንገድ በመሠራት ላይ ነው። የባቡር ሃዲድም ለመዘርጋት ፍላጎት አላቸው። በ$400 ሚሊዮን ዶላር የተከዜን ግድብ ማሠራት፣ በ$300 ሚሊዮን ዶላር ትግራይ ውስጥ Wind Mill ማቋቋም፣ የዓለም አቀፍ የአውሮፕላን ማረፊያዎች፣ ፍብሪካዎች፣ ሆቴሎች፣ ሆስፒታሎች፣ ክሊኒኮች፣ ዩኒቨርስቲዎች፣ ኮሌጆች፣ የከተማ ቤቶች፣ ወዘተ የተሠሩት ዋነኛ ምክንያት ነፃ ለምትወጣው ትግራይ ምሰሶ እንዲሆኑ ነው። በሆነው ባልሆነው በኤርትራውያኖች ማመካኘት ዕርባና የለውም።

  ጐንደር 74,2002 ኪ.ሜ፣ ወሎ 79,4002 ኪ.ሜ ሲሆን ትግራይ 65,9002 ኪ.ሜ ነበር። አሁን ግን በመሪዎቹ የተስፋፊነት ዓላማ የትግራይ ስፋት 102,200 ኪ.ሜ ሆኗል። ይህም ሊሆን የቻለው የጐንደርንና የወሎን ሕዝብ አባረው መሬቱን ቀምተው በቅኝ ግዛትነት በያዙት መሬት ምክንያት ነው። ይኸ ግን በወሎና በጐንደር ሕዝብ ብቻ ሳይሆን በጠቅላላው በኢትዮጵያ ሕዝብ ተቀባይነት የለውም። ዶክተር አረጋዊ በርሄ በአንድ ወቅት ለአሜሪካ ድምጽ ሬዲዮ ከሰጠው ቃለ መጠይቅ ልጥቀስ፦ “የጐንደርንና የወሎን ሕዝብ ሳናስፈቅድ መሬቱን ቀምተን ወስደን ትግራይ ውስጥ መቀላቀላችን ትልቅ ስህተት ነው” ብሎ የተናገረውን ቃል ብዙ ኢትዮጵያውያን ስላደመጡ ከበሬታን አትርፎለታል

  መሬቱን የተነጠቀው ሕዝብ የት ይግባ ተብሎ መለስ ዜናዊ ቢጠየቅ የሚከተለውን መልስ ሰጠ፦ “በመሬቶቹ ላይ ሰፍረው የሚገኙት የትግራይ ገበሬዎች በኑሯቸው ስለተደላደሉ ማነቃነቅ አይቻልም። [ለተፈናቀለው] ሕዝብ ሌላ መሬት ተፈልጎ እስኪሰጥ ድረስ መጠባበቅ ይኖርባቸዋል።” የወልቃይትና የፀገዴ ሕዝብ ከአያቱና ከቅድመ አያቱ በወረሰው መሬት ላይ የትግራይን ወታደርና ገበሬ ከማስፈር፣ ለምን ለእነሱ አዲስ መሬት ተፈልጎ አይሰጣቸውም፧

  በወያኔ የተዘረፈው፣ መሬቱን የተቀማው፣ ቤቱን ያቃጠሉበት፣ ሚስቱና ሴት ልጆች የተደፈሩበት፣ በግፍ ላይ ግፍ የተፈፀመበት ሕዝብ ምን እንደሚያደርግ ለማወቅ ፈላስፋ መሆን አያስፈልግም።
Last edited by pushkin on 14 Jul 2019, 04:26, edited 1 time in total.

Degnet
Senior Member+
Posts: 23262
Joined: 16 Feb 2013, 11:48

Re: Galatoomi Eritreans!

Post by Degnet » 14 Jul 2019, 04:20

Back to the story before 1955,the problem is with the Engede lijoch as the Amharans say.People know who I am from the way I think,time changes except people who live in ignorance,it is a shame to live with out history.I don’t want to say any thing bad of the Eritreans because of you.

Abdisa
Member
Posts: 3619
Joined: 25 Apr 2010, 19:14

Re: Galatoomi Eritreans!

Post by Abdisa » 14 Jul 2019, 05:45

Thank you Eritreans for expressing your solidarity and support during our struggle to remove the TPLF cancer from Ethiopia. A friend in need is a friend indeed. Galatoomi!

We appreciate your football team for showing their solidarity.

present
Member+
Posts: 8826
Joined: 22 Feb 2016, 17:37

Re: Galatoomi Eritreans!

Post by present » 14 Jul 2019, 09:51

Ascari Eritrean minority kebesa abdisa :lol: :lol: :lol: :lol:

See if you can be free from agame esayas first?

Digital Weyane
Member
Posts: 859
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: Galatoomi Eritreans!

Post by Digital Weyane » 14 Jul 2019, 19:37

It is in the Oromo and Amara interest to allow my country Tigray declare its independence and secede from Ethiopia. This is why we ask the Oromo and Amara people to help our Digital Weyane team in our fight against the Eritreans who prevented us from gaining our Tigray's independence. If you love yourself, you would support Tigray's independence by fighting against Eritreans.

Post Reply