Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member
Posts: 14374
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌ ለ60 አመታት በጎሳ ቀውስ ሳይታለል፣ በዘር ቅዠት ሳይባንን ኢትዮጵያን አንድ እያረገ ያለ ኢትዮጵያዊ ሕዝብ !!

Post by Horus » 07 Jun 2019, 13:19

ሰለ Ankh አንቀ፣ አንቂ፣ አንኪ ባልፈው ላይ ትንሽ ልጨምር። አንቀ ከሚለው አንቀፎ (ጉርጌኛ) ወይም ማንኪያ (አማራኛ) ብዬ ነበር ። የረሳሁት ራሱ ያማርኛው ማንኪያ መ አንኪ ያ ከAnkh የተገኘ መሆኑን ነው ። በግብጽ ትርጉሙ የህይወት ምንጭ ወይም ህይወት ሰጭ ማለት ያው አንቂ፣ አነቃቂ ማለት ነው።
https://en.wikipedia.org/wiki/Ankh

Horus
Senior Member
Posts: 14374
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌ ለ60 አመታት በጎሳ ቀውስ ሳይታለል፣ በዘር ቅዠት ሳይባንን ኢትዮጵያን አንድ እያረገ ያለ ኢትዮጵያዊ ሕዝብ !!

Post by Horus » 08 Jun 2019, 00:03

የጥንታዊ ቀምት ወይም ግብጽ ጽንስ የሆነው አንቀ ወይም አንቂ ከገና እና ሌሎችም ትላልቅ ባህሎች ጋር ተያዞ በኢትዮጵያ ሀያው ሆኖ አለ። እነሆ ጥቂት ከዚህ ጽንስ የተሸጋገሩ ነገሮች፤ ማለትም በጉራጌኝ ቁንቋና ባህል ያሉ።
1 አንቃት ፤ የገና ጨዋታ፣ የክርስቶስ፣ የብርሃን ልደት በአል ።
2 አንቆ ፤ እንቁላል (የህይወት መነሻ)
3 አንቀፎ ፤ ማንኪያ
4 አንቀልባ
5 አንጋፋ
6 አንጮት ፤ የጉራጌ የክት ምንጣፍ
7 አረቄ ፤
8 እርካብ ፤ በአንቀ ቅርጽ የተሰመ
9 አካፋ ፤ አንቀ ቅርጽ ያለው
10 አንቆቅልሽ
11 አርዴ ፤ ልጆች ፣ ወጣት ትውልድ
14 ወልድ ፤ የእግዚአብሄር ልጅ/ ብርሃን
15 ወልድ ። የወልድ ሕዝቦች ፤ የቅባት እና የወልድ እንደ ሚባለው
16 እንቅቦ ፣ የአንቀ ቅርጽ ያለው ብርቅዬ እንጉዳይ

ሌላም፣ ሌላም......

ኢትዮጵያዊያን የግብጽ ስልጣኔ አካል መሆናችን ብቻ ሳይሆን ዛሬም የግብጽን ምስጢር ደብቀን ያለነው እኛ ነው ። ገና ብዙ ብዙ እናወጣለን ።

ይህን ጉዳይ በጥልቀት መከታተል ለምትሹ Martin Bernal, Black Athena, vol III አንብቡ

Ethoash
Senior Member+
Posts: 22989
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ጉራጌ ለ60 አመታት በጎሳ ቀውስ ሳይታለል፣ በዘር ቅዠት ሳይባንን ኢትዮጵያን አንድ እያረገ ያለ ኢትዮጵያዊ ሕዝብ !!

Post by Ethoash » 09 Jun 2019, 16:45

የጉራጌ ልጆች አውቃለሁ በመላ
ከግራቸው ሸፈፍ ያል
ከራስቻው ሞላላ

as a child when we go by bus home some Amhara friend seat by window seat .. when the ጉራጌ carrying banana on their head the amhara friend of mine pick the banana out of the bus window ...

ጉራጌ was the bu+tt of all joke... here u come and try to tell me NATO with Amhara ... look what they did to your idol dr. birr. after he sacrificed everything for them..

Horus
Senior Member
Posts: 14374
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌ ለ60 አመታት በጎሳ ቀውስ ሳይታለል፣ በዘር ቅዠት ሳይባንን ኢትዮጵያን አንድ እያረገ ያለ ኢትዮጵያዊ ሕዝብ !!

Post by Horus » 09 Jun 2019, 17:01

Ethoash wrote:
09 Jun 2019, 16:45

ethoash,

ያ ነውኮ ጉራጌ ማለት፤ ወሬ ባዶ ዮያ ሆየ የለ። ሽ ጊዜ ቀለድክ፤ ታዲያ ዛሬ ጉራጌ የት ነው ያለው። 100% አንብቦ የሚጽፍ፣ 60% የከተማ ነዋሪ፣ በታሪኩ ረሃብ፣ ችጋር፣ የሌለ ከሊስትሮ እስከ ቢሊዮነር፣ ካንደኛ ደረጃ አንቦብ ከሚጽፍ እስከ ግዙፍ የሳይንስና የክነት ሊቃንውንት ባለቤት ሕዝብ ነው ። ያ ነው ጉራጌ ። እነዚያ የሙዝ ሌቦችና ቅፎ ወረኞች ዛሬም አያነቡም ዛሬም ባሜሪካ የበሰበሰ ስንዴ ነው የሚኖሩት !!!

Ethoash
Senior Member+
Posts: 22989
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ጉራጌ ለ60 አመታት በጎሳ ቀውስ ሳይታለል፣ በዘር ቅዠት ሳይባንን ኢትዮጵያን አንድ እያረገ ያለ ኢትዮጵያዊ ሕዝብ !!

Post by Ethoash » 10 Jun 2019, 12:14

Horus wrote:
09 Jun 2019, 17:01
Ethoash wrote:
09 Jun 2019, 16:45
.
ethoash,

ያ ነውኮ ጉራጌ ማለት፤ ወሬ ባዶ ዮያ ሆየ የለ። ሽ ጊዜ ቀለድክ፤ ታዲያ ዛሬ ጉራጌ የት ነው ያለው። 100% አንብቦ የሚጽፍ፣ 60% የከተማ ነዋሪ፣ በታሪኩ ረሃብ፣ ችጋር፣ የሌለ ከሊስትሮ እስከ ቢሊዮነር፣ ካንደኛ ደረጃ አንቦብ ከሚጽፍ እስከ ግዙፍ የሳይንስና የክነት ሊቃንውንት ባለቤት ሕዝብ ነው ። ያ ነው ጉራጌ ። እነዚያ የሙዝ ሌቦችና ቅፎ ወረኞች ዛሬም አያነቡም ዛሬም ባሜሪካ የበሰበሰ ስንዴ ነው የሚኖሩት !!!
that is what i was telling u under Amhara rule u were ሊስትሮ and second class citizen .. i know how u guys work under ደርግ፣ ለአማሮች ባለስልጣን ስግድህ እና ጉቦ ስጥተህ ነው ። እያጎበድህ የኖረው። ታድያ አንተም እንዳመንከው በወርቃማዎቹ ዘመን ቢልዬነር ሆናቹሁ እደሜ ለወያኔ. ደግሞ አትርሳ፣ ደርግ እንደወረሰህ፣ ደርግ ይሻላል እንዳትለን።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 22989
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ጉራጌ ለ60 አመታት በጎሳ ቀውስ ሳይታለል፣ በዘር ቅዠት ሳይባንን ኢትዮጵያን አንድ እያረገ ያለ ኢትዮጵያዊ ሕዝብ !!

Post by Ethoash » 10 Jun 2019, 12:52

Horus wrote:
10 Jun 2019, 12:38
ethioash:

ልመና ስትጠየፍ አናግረኝ፣ ማፈሪያ !
ልመና is an art, only few can master... if u beg for one dollar u r a beggar, but if beggar and make the donor to give u one billion dollar u r a billionaire.... all five start hotel that ur buddy own is under golden ... i dont know why this make u upset .. government is there to make u rich after all .. so why u r mad... ጉራጌ upseting me for long time for siding with Amhara ur enemy who treated u like second class.

Dawi
Member
Posts: 3034
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: ጉራጌ ለ60 አመታት በጎሳ ቀውስ ሳይታለል፣ በዘር ቅዠት ሳይባንን ኢትዮጵያን አንድ እያረገ ያለ ኢትዮጵያዊ ሕዝብ !!

Post by Dawi » 10 Jun 2019, 14:24

Ethoash wrote:
10 Jun 2019, 12:52
Horus wrote:
10 Jun 2019, 12:38
ethioash:

ልመና ስትጠየፍ አናግረኝ፣ ማፈሪያ !
ልመና is an art, only few can master... if u beg for one dollar u r a beggar, but if beggar and make the donor to give u one billion dollar u r a billionaire.... all five start hotel that ur buddy own is under golden ... i dont know why this make u upset .. government is there to make u rich after all .. so why u r mad... ጉራጌ upseting me for long time for siding with Amhara ur enemy who treated u like second class.
Ethoash,

You make the Amara a bugyman! አያ ጅቦ እንደማለት ነው፤ That is not called for!

Even Aboy Tsehay recently proclaimed that the individual billionaires created weren't intentional by them. It was an accident! :P He went on to say TPLF/EPRDF leadership were by enlarge incompetent compared to other DS countries however, due to the Developmental State concept, it brought a rapid over all growth to the country vis-a-vis to many similar countries.

The Gurage reached the height of their status today on their own initiative. It didn't matter Amara/Tigre/Derg running the country.

Amharic reached its height today because of centuries nurturing and accumulated contributions of most Ethiopians languages. Agazians spoke Geez developed Amharic. Tigrigna came later according to Lij Tedla research; that is interesting because I use to assume Tigrigna came before Amharic. Not at all! It came out of geez on its own as a branch later but, Amharic was invented earlier. That is probably why Atse Yohannes used Amharic as a national language; wrote diplomatic letters in Amharic because Tigrigna was still archaic.

Agazians spoke and used Amharic and the Imperial system used Amharic through out Ethiopia; it became part of the history of the Ethiopian Empire.

Now, your resentment of Amharic being spoken by over 62 million people today is unnecessary. It has historical reasons and Ethiopians taking advantage of it shouldn't anger you. Off course that doesn't mean you can't develop and nurture all other languages as well.

What I am trying to say is it is about time you rest your parochial view towards the Amharic language. Yes, it is spoken by Amharas but, they don't own it exclusively anymore than anybody else. It was enriched by other languages to be at the level it is today.

If Southern nations or Ethiopians in general use it as a national language, so be it! Let it not upset you! Amara state today is probably at the bottom of all states as far as economics is concerned; it is believed by design. Amharic being the native language of the state itself can only help so much. Remember the "golden rule"! Those who have the "gold" rule! :P Amara don't have the "gold" at hand today.

That is what Horus is trying to tell you; "Listros" in AA today are not Gurages! How about that? Don't tell us it has anything to do with the incompetent Woyanes. They can't even maintain "EFFORT" given they had a 27 or so years head start! How stupid can one be? Gurages can run circles around Woyane leadership.

Having said that, Woyane has always been Meles; "አራት ነጥብ"! No one else followed suit! That is why it is dying !

Horus
Senior Member
Posts: 14374
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌ ለ60 አመታት በጎሳ ቀውስ ሳይታለል፣ በዘር ቅዠት ሳይባንን ኢትዮጵያን አንድ እያረገ ያለ ኢትዮጵያዊ ሕዝብ !!

Post by Horus » 10 Jun 2019, 22:13

Dawi,

ለEthioash በሰጠሀው መልስ ላይ አንድም የምጨምረው ወይ የምቀንሰው የለኝም ። ጉራጌን በደምብ አርገህ ታውቀዋለህ !! ይልቅስ በሚቀጥለው ጉራጌዎች ዘና ብለው በራሳቸው ላይ ሲቀልዱና ትንሽ ሴንስ ኦፍ ሁመር ሲወረውሩ ተደሰት !! ኼር

Selam/
Member
Posts: 3077
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ጉራጌ ለ60 አመታት በጎሳ ቀውስ ሳይታለል፣ በዘር ቅዠት ሳይባንን ኢትዮጵያን አንድ እያረገ ያለ ኢትዮጵያዊ ሕዝብ !!

Post by Selam/ » 11 Jun 2019, 07:22

Hey Horus- What happened to all the mess that woyane imposed on Silitie and Gurage Development Association? I had a loved one who used to work in the latter and he used to bitterly complain about TPLFs conspiracies, including the deliberate displacement of their businesses in Merkato.
Horus wrote:
04 Jun 2019, 02:29
Enjoy some images ...
https://www.google.com/search?q=images+ ... 0&dpr=1.09

Ethoash
Senior Member+
Posts: 22989
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ጉራጌ ለ60 አመታት በጎሳ ቀውስ ሳይታለል፣ በዘር ቅዠት ሳይባንን ኢትዮጵያን አንድ እያረገ ያለ ኢትዮጵያዊ ሕዝብ !!

Post by Ethoash » 11 Jun 2019, 11:52

horor

ከሊስትሮነት
ሎተሪ አዧሪነት
ችርቻሮ በአጠቃላይ
፺% ጉራጌ የሚስሯቸው ስራዎች ።
ምንም ምጣኔ የሚጨምሩ አይደሉም፣ እንደውም ስራ ሊባሉ አይችሉም
ለምሳሌ እኔ አንድ ሊትር ውሀ አንድ ሜትር ተሽክሜ ብውስዳን አንተ ደግሞ ያንኑ ውሀ መልሰህ የነበረበት ቦታ ብትወስድ ስራ አይባልም፣ ድካም ነው የሚባለው ታድያ ለ፪፱ ዓመት እንዲህ እያረግን ብንቀልድም ስራ ተስራ አይባልም ።

ይህንን ካውቕህ በኋላ ምንድነው ችርቻሮ ማለት ። ለምሳሌ አንድ ጉራጌ ፻ ኪሎ ሽንኩርት ቢኖረው ፣ ይህ ጉራጌ በ፲ ኪሌ በ፲ ኪሎ ለ፲ ጉራጌዎች ቢሽጥ ። የሚመስለኝ ፲ ስው ስራ ያገኘ ነው ። ግን አይደለም እንቀጥል እነዚህ ፲ ጉራጌዎች ደግሞ ለሌላ ፲ ጉርጌዎች ፩ ፩ ኪሌ ሽንኩርት ሽጡ ። ታድያ እኒዚህ ጉራጌዎች እያዞሩ ሽንኩርቱን ለተጠቃሚ ሽጡ።

ታድያ ሽንኩርቱ ገብያተኛው ጋ ሲደርስ ለመቶ ጉርጌ ክፍያ አርጎ ነው የሚደርሰው ለዚህ ነው የሽንኩርት ዋጋ የሚወደው።

አንተ ገገማ ስለሆንክ ይህ የስራ ፈጠራ ነው ልተለኝ ትችላለህ ። በንግድ ሕግ መስረት አንድ ስራ የሚባለው ክህኖት ሲጨምር ብቻ ነው። ለምሳሌ ሽንኩርቱን ልጠው ከትፈው ቢሽጡ ይክንኖት ጨመሩበት ማለት ነው። ሽንኩርቱን ሲገዙትና ሲሽጡት ይዘቱን ቀይሮዋል ።
ለምሳሌ እህልን በችርቻሮ ከመሽጥ እህሉን ለቅመው ቢሽጡ።

ታድያ እንዴት ድሀው በችርቻሮ መግዛት ይችላል ልትል ትችላለህ ። የሽንኩርት ነጋዴው ሚዛን ካለው ለምን አንድ ሽንኩርት አታነሳም ሊሽጥልህ ይቻላል ስለዚህ የጉርጌ ጋጋታ አያስፈልግንም ። ስራ ማለት ሽንኩርቱን አምርቱ በብዛት በርካሽ እንዲሽጥ።

ሊስትሮም መቅረት ያለበት ስራ ነው። ጉዳቱ በጣም ብዙ ነው። አንድ ፩፫ ዓመት የሆነው ጉራጌ ለምን ብሎ ነው ጫማ የሚጠርገው። እኛ ራሳችን መጥረግ አቅቶን ነው ውይ። ያ ህፃን ትምህርት ቤት ነው መሄድ ያለበት ። ውላጆቹ ካልቻሉ አዳሪ ትምህርት ቤት ። ታድያ ውላጆቹ አቅም የለንም ካሉ ለሁለት በላይ መውለድ አይችሉም ልክ የወሊድ ቁጥጥር አባትም እናትም ሲጠቀም የወለዱት ሁለቱ ልጆቻቸው መንግስት አዳሪ ትምህርት ቤት ከፍሎ ያስተምርላቸዋል።

አሁን ቡዳ አማሮች የወሊድን ቁጥጥርን በደንብ ይቃወማሉ። ለራሳቸው ተጠቅመው ሁለት ብቻ ወልደው ድሀው አስር እንዲወልድ ይፈልጋሉ።

teaching u is my burden

Horus
Senior Member
Posts: 14374
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌ ለ60 አመታት በጎሳ ቀውስ ሳይታለል፣ በዘር ቅዠት ሳይባንን ኢትዮጵያን አንድ እያረገ ያለ ኢትዮጵያዊ ሕዝብ !!

Post by Horus » 12 Jun 2019, 04:04

አቶአሽ

አንተ ማለት ለራሱ ሳይጠና ጉተና ነህ ።አቢይ ካክሱም ሕዝብ ስለ ዉሃ የሚለን ተከታተል .። ጉራጌ ያንተ ጉዳይም እኩያም አይደል

Ethoash
Senior Member+
Posts: 22989
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ጉራጌ ለ60 አመታት በጎሳ ቀውስ ሳይታለል፣ በዘር ቅዠት ሳይባንን ኢትዮጵያን አንድ እያረገ ያለ ኢትዮጵያዊ ሕዝብ !!

Post by Ethoash » 12 Jun 2019, 09:47

Horus wrote:
12 Jun 2019, 04:04
አቶአሽ

አንተ ማለት ለራሱ ሳይጠና ጉተና ነህ ።አቢይ ካክሱም ሕዝብ ስለ ዉሃ የሚለን ተከታተል .። ጉራጌ ያንተ ጉዳይም እኩያም አይደል
ገና ምን ተነክቶ አንገሸግሽሀለሁ።

አንደኛ ሊስትሮነት፣ ሎተሪ አዦሪነት፣ የመሳሰሊት መከልከል አለባቸው።

ምክንያቱም፣ ህፃናት ከገጠር መኮብለያ እና ማባበያ ስራ ስለሆነ። ገጠር ወስጥ የእከሌ ልጅ አዲስ አባ ገብቶ ሊስትሮነት እየስራ እርሱን ቻለ ሲባል ፣ ገጠሬው በሙሉ ተገልብጦ የምጣል ። ስለዥህ ይህን አይነቱ ዝቅተኛ ስራ መከልከል አለበት በምትኩ ። አዳሪ ትምህርት ቤት መከፈት አለበት በየቦታው ። ወላጆች ለልጆቻቸው አቅም ከሌላቸው እንዴት አስተምራለሁ ማለት የለባቸውም ትምህርት፣ ምግብ፣ ልብስ እና መጠለያ በመንግስት ያገኛል። ለዚህ እድል ደግሞ እናትና አባት ከሁለት በላይ ላለመወለድ የወሊድ መቆጣጠርያ ይወስዳሉ። (ዝርዙሩ እንተውና)

ይህ ጉራጌ ነኝ ባይ ሆረር ምንም ስለገንዘብ የማያውቅ ። መንግስት ገንዘብ ከዬት ያመጣል ሊለኝ ስለሚችል ። መልሱን በቅድሚያ ልስጥ

መንግስት እንድ ግዜ ብቻ ነው ገንዘብ የሚስጠው ለምሳሌ ፻ ሚሊዬን ከስጠ ፣ ከዚያ በኋላ ትምህርት ቤቱ ራሱን ችሎ ይንቀሳቀሳል ። ፻ ሚልዬን ብር የዘር ገንዘብ ሲሆን ፣ ባጀት ወይም ድጎማ ማለት ደግሞ በየዓመቱ የሚስጥ ነው። ይህ ማለት ትምህርት ቤቱ ገንዘቡን ወይም ድጎማውን በመጨረስ ከዓመት ወድ ዓመት የመንግስትን እጅ ይጠባበቃል። ይህ መሆን የለበትም ፻ ሚልዬን ማለት ቀልድ አይደለም። ለዩኒቨርስታችን ቢልዬን ብር ነው በያመቱ የሚያቀልጡን ለምን እራሳቸውን እንደማይችሉ ለእኔ ተአምር ነው ምኑን ነው የተማሩ የተመራመሩ ቢልዬን ብር ተስጥቷቸው እራሳቸውን መቻል የማይችሉት።

በዝያ ላይ አንድ ትልቅ እራሱን የሚችል ትምህርት ቤት አለ ማለት በእቅራቢያችን ትልቅ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ለአካባቢው ያረጋል ። እንዴት አርጎ አንድ ትምህርት ቤት እራሱን ይችላል ካልከኝ እንዴት ነው የግል ትምህርት ቤት እራሳቸውን የሚችሉት ፧ ለቀሪው መልስ ይህ ከእርስት ም ወጣት ይሆንብኛልና በሎላ ግዜ። አስብበት አዲስባባ ድህነት ከጉራጌ ኢንፖርት ማረግ አትፈልግም ። የእንስት ኮባህን በሞደርን ቴክኖለጅ ተድግፈህ ወድ ወረቀትነት፣ ወድ organic use and throw plates, fire resistant paper for cooking

ትዝ ይልሀል ኮባ ለዶቦ መጋገርያ እናቶቻችን ሲያረጉ ። ኮባው ቅጠል በሁለት መንገድ ያገለግላል ። ዶቦው ከደስቱ ጋራ እንዳይጣበቅ፣ ሁለተኛ የተለየ ጣዕም ለዳቦው በመስጠትና ሶስተኛው ጥቅም ደግሞ ዶቦው እንዳያር ይረዳዋል። ታድያ ይህንን ጥቅም ለመጠቀም ኮባው ሳይደርቅ መጠቀም አለብን ። ታድያ ኮባ ከ፪ ሳምንት በላይ መቀመጥ አይችልም ግን በቴክኖሎጅ ከታገዘ ልክ እንደወረቀት ለብዙ አመት ሳይበላሽ መቆየት ይችላል። ኤክስፖርትም ማረግ ይቻልላል ። ይህ ነው ስራ ማለት ሊስትሮነት፣ ሎተሪ አዧሪነት አይደለም ውይም ችርቻሮ ነጋዴነት ።

Horus
Senior Member
Posts: 14374
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌ ለ60 አመታት በጎሳ ቀውስ ሳይታለል፣ በዘር ቅዠት ሳይባንን ኢትዮጵያን አንድ እያረገ ያለ ኢትዮጵያዊ ሕዝብ !!

Post by Horus » 12 Jun 2019, 11:31

እኔኮ ባልከው እስማማለሁ ። ጳጳሱን አትስበክ ። ያንተ ዘመዶችኮ ስለ ኮቾ ና ቅጠል ቴክኖሎጂ አይደለም የሚያወሩት፣ ስለ ዉሃ ነው ። ስለ ዉሃ ብታስብ ይሻላል ።

ስለ ኮባ ላልከው ደሞ ኮባና ቅጠል አንድ አይደሉም ፤ አንተን ያስገረምህ ቅጠሉ ነው ግን ዳቦ ከልይም ከታችም በ እሳት ተሽፍኖ መቼ ና እንዴ ነው መብሰሉን መድረሱን የሚያውቁት ረቂቁ ጥያቄ ። ከሰል እንዴ እንደ ሚሰራ መች ታቃለህ ።

ወደ ዉሃው ልምጣ ። ደረቅ ዉሃ እንዳለ ታቃለህ? ያን ሳይንስ ነው ያክሱም ደሃን የሚገላግለው።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 22989
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ጉራጌ ለ60 አመታት በጎሳ ቀውስ ሳይታለል፣ በዘር ቅዠት ሳይባንን ኢትዮጵያን አንድ እያረገ ያለ ኢትዮጵያዊ ሕዝብ !!

Post by Ethoash » 12 Jun 2019, 12:17

i will watch the video later . i dont have my headphone to watch it now...
second about water here is the solution small rigpart 3

i dont know what ደረቅ ዉሃ .. do u mean ice.. anyhow if it is no the video i will watch it.. later

bye for now.. by the way last time i posted how to make paper out of ኮባ... that kind of industry we need revolutionized... the ኮባ plant ... i always also think aging ቆጮ cant be done like cheese ... instead of መሬት ወስጥ ከሚቀበር

look how he make cheese block simple

and then u store it under ground on shelf so that u have a chance to come down and take few that u might need or check and rotate it if need be... if u መሬት ወስጥ ከሚቀበር when u open it u exposing the whole ቆጮ... any how this is what i am thinking

Selam/
Member
Posts: 3077
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ጉራጌ ለ60 አመታት በጎሳ ቀውስ ሳይታለል፣ በዘር ቅዠት ሳይባንን ኢትዮጵያን አንድ እያረገ ያለ ኢትዮጵያዊ ሕዝብ !!

Post by Selam/ » 12 Jun 2019, 12:55

Woyane rat - ትዝ ይልሀል ኮባ ለዶቦ መጋገርያ እናቶቻችን ሲያረጉ:: Monkey, you made it sound like you’re born 200yrs ago. Asians, Caribbean and people in south US still use banana leaf for baking. And what’s the big deal about preserving it? You could buy it in many supermarkets here in the US and freeze it for years.

You now try to trash the poor urban children when grownup woyane rats were doing worst things: collecting clothing of dead people for their militia in exchange for plastic utensils. Prostitution, theft and drug use skyrocketed under your watch. What have you done other than looting and killing those same kids that you are now disparaging. KIFU!

Ethoash wrote:
12 Jun 2019, 09:47
Horus wrote:
12 Jun 2019, 04:04
አቶአሽ

አንተ ማለት ለራሱ ሳይጠና ጉተና ነህ ።አቢይ ካክሱም ሕዝብ ስለ ዉሃ የሚለን ተከታተል .። ጉራጌ ያንተ ጉዳይም እኩያም አይደል
ገና ምን ተነክቶ አንገሸግሽሀለሁ።

አንደኛ ሊስትሮነት፣ ሎተሪ አዦሪነት፣ የመሳሰሊት መከልከል አለባቸው።

ምክንያቱም፣ ህፃናት ከገጠር መኮብለያ እና ማባበያ ስራ ስለሆነ። ገጠር ወስጥ የእከሌ ልጅ አዲስ አባ ገብቶ ሊስትሮነት እየስራ እርሱን ቻለ ሲባል ፣ ገጠሬው በሙሉ ተገልብጦ የምጣል ። ስለዥህ ይህን አይነቱ ዝቅተኛ ስራ መከልከል አለበት በምትኩ ። አዳሪ ትምህርት ቤት መከፈት አለበት በየቦታው ። ወላጆች ለልጆቻቸው አቅም ከሌላቸው እንዴት አስተምራለሁ ማለት የለባቸውም ትምህርት፣ ምግብ፣ ልብስ እና መጠለያ በመንግስት ያገኛል። ለዚህ እድል ደግሞ እናትና አባት ከሁለት በላይ ላለመወለድ የወሊድ መቆጣጠርያ ይወስዳሉ። (ዝርዙሩ እንተውና)

ይህ ጉራጌ ነኝ ባይ ሆረር ምንም ስለገንዘብ የማያውቅ ። መንግስት ገንዘብ ከዬት ያመጣል ሊለኝ ስለሚችል ። መልሱን በቅድሚያ ልስጥ

መንግስት እንድ ግዜ ብቻ ነው ገንዘብ የሚስጠው ለምሳሌ ፻ ሚሊዬን ከስጠ ፣ ከዚያ በኋላ ትምህርት ቤቱ ራሱን ችሎ ይንቀሳቀሳል ። ፻ ሚልዬን ብር የዘር ገንዘብ ሲሆን ፣ ባጀት ወይም ድጎማ ማለት ደግሞ በየዓመቱ የሚስጥ ነው። ይህ ማለት ትምህርት ቤቱ ገንዘቡን ወይም ድጎማውን በመጨረስ ከዓመት ወድ ዓመት የመንግስትን እጅ ይጠባበቃል። ይህ መሆን የለበትም ፻ ሚልዬን ማለት ቀልድ አይደለም። ለዩኒቨርስታችን ቢልዬን ብር ነው በያመቱ የሚያቀልጡን ለምን እራሳቸውን እንደማይችሉ ለእኔ ተአምር ነው ምኑን ነው የተማሩ የተመራመሩ ቢልዬን ብር ተስጥቷቸው እራሳቸውን መቻል የማይችሉት።

በዝያ ላይ አንድ ትልቅ እራሱን የሚችል ትምህርት ቤት አለ ማለት በእቅራቢያችን ትልቅ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ለአካባቢው ያረጋል ። እንዴት አርጎ አንድ ትምህርት ቤት እራሱን ይችላል ካልከኝ እንዴት ነው የግል ትምህርት ቤት እራሳቸውን የሚችሉት ፧ ለቀሪው መልስ ይህ ከእርስት ም ወጣት ይሆንብኛልና በሎላ ግዜ። አስብበት አዲስባባ ድህነት ከጉራጌ ኢንፖርት ማረግ አትፈልግም ። የእንስት ኮባህን በሞደርን ቴክኖለጅ ተድግፈህ ወድ ወረቀትነት፣ ወድ organic use and throw plates, fire resistant paper for cooking

ትዝ ይልሀል ኮባ ለዶቦ መጋገርያ እናቶቻችን ሲያረጉ ። ኮባው ቅጠል በሁለት መንገድ ያገለግላል ። ዶቦው ከደስቱ ጋራ እንዳይጣበቅ፣ ሁለተኛ የተለየ ጣዕም ለዳቦው በመስጠትና ሶስተኛው ጥቅም ደግሞ ዶቦው እንዳያር ይረዳዋል። ታድያ ይህንን ጥቅም ለመጠቀም ኮባው ሳይደርቅ መጠቀም አለብን ። ታድያ ኮባ ከ፪ ሳምንት በላይ መቀመጥ አይችልም ግን በቴክኖሎጅ ከታገዘ ልክ እንደወረቀት ለብዙ አመት ሳይበላሽ መቆየት ይችላል። ኤክስፖርትም ማረግ ይቻልላል ። ይህ ነው ስራ ማለት ሊስትሮነት፣ ሎተሪ አዧሪነት አይደለም ውይም ችርቻሮ ነጋዴነት ።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 22989
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ጉራጌ ለ60 አመታት በጎሳ ቀውስ ሳይታለል፣ በዘር ቅዠት ሳይባንን ኢትዮጵያን አንድ እያረገ ያለ ኢትዮጵያዊ ሕዝብ !!

Post by Ethoash » 12 Jun 2019, 13:16

selam

i want to ignore u but u make some good point in somehow idiotic way..

now Ethiopian people have no fridge to chill milk u want them to chill ኮባ leaf for year.. how much it going to cost them that in hydro ... i am talking about converting ኮባ leaf to paper so that u dont need store it in fridge and u can use it for many other product and way... for example u can use it for use and throw plate... ኮባ leaf is waterproof so it can hold food .. this is huge if u ask me from environmental view point... the use is limited by your imagination .. if u have ኮባ leaf ur use is limited by weak .. it will dry up .. unless u r rich to freeze it ... hahahaha...

about the youth.. read what i said .. first u build them boarding school and their parent will promise only to have two children for this they get birth control .. in exchange for the government education their children .. the school run independently supporting it self hence cost effective .. all Ethiopian benefited by educating those kid it is investment in our future... i dont even go down to your road of disgust and insult so i stop here

Selam/
Member
Posts: 3077
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ጉራጌ ለ60 አመታት በጎሳ ቀውስ ሳይታለል፣ በዘር ቅዠት ሳይባንን ኢትዮጵያን አንድ እያረገ ያለ ኢትዮጵያዊ ሕዝብ !!

Post by Selam/ » 12 Jun 2019, 13:30

Woyane rat - You don’t get it. They have fridges. How else have they been preserving food for thousands of years? What is disgusting is your habit of copying and pasting. Shove appropriate technology into your criminal arse.

Why do you care whether the kids stay on street or are accommodated in boarding schools when it is none of your business and you hate them anyways. Worry only about your dying TPLF squad and ‘region.’ Let alone insult, I would punch you in the face if I see you anywhere on this planet. KIFU!

Ethoash wrote:
12 Jun 2019, 13:16
selam

i want to ignore u but u make some good point in somehow idiotic way..

now Ethiopian people have no fridge to chill milk u want them to chill ኮባ leaf for year.. how much it going to cost them that in hydro ... i am talking about converting ኮባ leaf to paper so that u dont need store it in fridge and u can use it for many other product and way... for example u can use it for use and throw plate... ኮባ leaf is waterproof so it can hold food .. this is huge if u ask me from environmental view point... the use is limited by your imagination .. if u have ኮባ leaf ur use is limited by weak .. it will dry up .. unless u r rich to freeze it ... hahahaha...

about the youth.. read what i said .. first u build them boarding school and their parent will promise only to have two children for this they get birth control .. in exchange for the government education their children .. the school run independently supporting it self hence cost effective .. all Ethiopian benefited by educating those kid it is investment in our future... i dont even go down to your road of disgust and insult so i stop here

Ethoash
Senior Member+
Posts: 22989
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ጉራጌ ለ60 አመታት በጎሳ ቀውስ ሳይታለል፣ በዘር ቅዠት ሳይባንን ኢትዮጵያን አንድ እያረገ ያለ ኢትዮጵያዊ ሕዝብ !!

Post by Ethoash » 12 Jun 2019, 14:06

Selam,

ገና አስለቅስ ሀለው ። በግድ እወቅትን አግት ሀለሁ። ትምህርቴ ደግሞ ከት፨ቤት አይገኝም ይህ የእግዛብሔር ተስጥቶ ነው። አንድ ለመንገድ ልጨምርልህ ከዝያ በፊት ግን የካባ ወረቀት እንዴት እንደሜመረት ለማየት ጉግል አርግ መርጃን ስሜን ታገኛለህ።

አሁን ደግሞ ሌላ እስገራሚ ግኝቴ። መቼም ጋሎች ላይ እንቁላል ገዝተህ ታውቃለህ ታድያ ጋሎቹ እንቁላላቸውን የሚይዙበት በጭድ ሳር ነው። ይህ ጭድ ሳር በጣም ለስላሳ ከመሆኑ በላይ እንቁላሎቹን እንዳይስባበሩ ይረዳል ታድያ ይህንን ጭድ ለምንድነው ለፓኬጂን የማንትጠቅምበት ብዬ አስብኩ። ችግሩ ዝም ብለህ ጭዱን ኮምፒተር ለማሽግ ብትጠቀምበት ጭዱ ኮንፒተር ውስጥ ገብቶ ከአገልጎሎት ውጭ ያረገዋል ታድያ ምን ታርጋለህ መስለህ ጭዱን ፕላስቲክ ውስጥ ትጨምርና ኮምፒተሩን ታሽገዋለህ በካርቶን ይህ ማለት በኦርጋኒክ ፓኬጂንግ አሽግህው ማለት ነው ችግር ተፈታ ።። even this is nothing more idea is coming to me like river of idea

for horororo
ይህ ደግሞ አሁን የመጣልኝ ሐሳብ ነው ። ጉራጌዎች የጀበና ቡና ይወዳሉ ፣ ታድያ ከኢትዬዽያ ለማስመጣት ብዙ ግዜ ይስባብርብናል ታድያ ዘዴው በጣም ቀላል ነው። የፓኬጂን ካርቶን ማዘጋጀትና በውስጡ ጭድ መሙላት ከዝያ ጅብናውን አስገብቶ ካርቶንን በድንብ መዝጋት በቴፕ። test ለማረግ ጀበናውን ካርቶኑ ውስጥ እንዳለ ታለው ፣ ወርውረው አይስበርም። ክብደት ይበዛብኛል ካልክ በልብስ ሽፍነህ ካርቶኑ ውስጥ ማረግም ትችላለህ ካርቶኑ በጀበናው ልክ ከሆን አጥብቆ ይይዘዋል ምንም አይሆንም። ልክ እንደ ውጭ እንደሚመጡ እቃዎች የኛም እንደዛው መታሽግ አለባቸው

Post Reply