Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member
Posts: 13127
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ኢዜማ፤ ርዕዮተ አለምን ከማምለክ ሃሳብ ወደ ማፍለቅ የዘለቀ ፍቅረ ኢትዮጵያ ፓርቲ 362/547 = 66% የወረዳ መዋቅር አስደናቂ !!

Post by Horus » 18 May 2019, 01:12

ፍልስፍና በመሰረቱ አንድ ሰው የሚወደውን፣ የሚፈልገውን ነገር የሚቀኝበት ሰዋስው ነው። ስለዚህ በኢትዮጵያዊነት ፍልስፍና መጽናት ላንድ ኢትዮጵያዊ ፓርቲ ቁጥር 1 መለኪያ ነው።

አይዲኦሎጂ የሃሳብ ሳይንስ ወይም ስነ ሃሳብ ነው። ሳይንስ ደሞ በአብነት፣ በፋክት ላይ የቆመ እውቀት ነው። ይህ ማለት ደሞ አንድ ነገር ምንም ነገር ወደ ፊት ተሂዶ አይታወቅም ። አንድ ፋክት ከምኖሩ በፊት፣ ከመተግበሩ በፊት ፋክት ሊሆን አይችልም ።

ስለሆነም ኢዜማ በማንኛውም ዶግማ አስቀድሞ አንጎሉን አይዘጋም የሚለው በእርግጥ ዘመናዊ ሳይንሳዊ አመለካከት ነው ። አዲስ ነው ። ትክክል ነው። እጅግ ተራማጅ ነው።

ልብ በሉ 50 ወረዳዎች በግለሰብ ተወክለዋል፤ 312 እና 50 = 362 ወረዳዎች

Last edited by Horus on 18 May 2019, 02:00, edited 6 times in total.

Masud
Member+
Posts: 6752
Joined: 18 Jun 2013, 09:06

Re: ኢዜማ፤ ርዕዮተ አለምን ከማምለክ ሃሳብ ወደ ማፍለቅ የዘለቀ ፍቅረ ኢትዮጵያ ፓርቲ

Post by Masud » 18 May 2019, 01:20

ኢዜማ የተባለው ፓርቲ ህጋዊ መሰረት የሌለውና በምርጫ ቦርድ ህግ መሰረት ተቀባይነት የሌለው ነው፡፡Horus
Senior Member
Posts: 13127
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢዜማ፤ ርዕዮተ አለምን ከማምለክ ሃሳብ ወደ ማፍለቅ የዘለቀ ፍቅረ ኢትዮጵያ ፓርቲ

Post by Horus » 18 May 2019, 01:31

ማሱድ፣
እሱን ከኢዜማ ጠበቃና ከምርጫ ቦርድ ጋር ተከራከር፤ እኔ አያገባኝም። እኔ ስለ ፓርቲው እምነት (ፍልስፍና) እና ስነሃሳብ (አይዲኦሎጂ) ስለ አጀንዳው፣ ስለ አደረጃጀቱ ነው የሚያገባኝ፣ እንደ ዜጋ ። ልደቱ ክደቱ፣ የድራማው ንጉስ አንተው አስተናግደው !!!!

ልደቱ ድራማ ተኰር ከውልደቱ ሲባል አልሰማህ !!!!

Horus
Senior Member
Posts: 13127
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢዜማ፤ ርዕዮተ አለምን ከማምለክ ሃሳብ ወደ ማፍለቅ የዘለቀ ፍቅረ ኢትዮጵያ ፓርቲ

Post by Horus » 18 May 2019, 01:47

ኢዜማ

ኢትዮጵጵያን እጅግ አስፈላጊና እውቀት አዘል አይን ከፋች በርሃን ፈንጣቂ ፓርቲ
Post Reply