Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member
Posts: 1808
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

ለኢንጂነር ታከለ ኡማ (አዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ) እና ታዬ ደንደአ ከሀበሾች የተላከ የማስጠንቀቂያ ደውል፡፡ ለኦደፓ፣ ለዶ/ር አብይ፣ ለአቶ ለማና ጀዋርም የተረፈ ነው፡፡

Post by AbebeB » 13 Oct 2018, 14:55

ከቀናት በፊት በአዲስ አበባ ሰላማዊ ሰልፍ ወጥተው ታከለ ኡማ፣ ለማ መገርሣ ና ሌሎች ከአዲስ አበባ ይውጡ እያሉ ነበር ሀበሾች፡፡ አሁን ደግም የግድያ ቅስቀሳ ነገር ለአዲስ አበባ ወጣት እያሉ በዌብ ሳይታቸው ላይ እየተላላኩ ነውና ከፍተኛ ጥንቃቄ ይወሰድ፡፡

በተመሳሳይ አቶ ታዬ ደንደአን እና ሌሎችንም ያሳጡበት ጽሁፍ ከታች በተሰጠው ሊንክ ማንበብ ይቻላል፡፡

“የሰሞኑ የድፍን አዲስ አቤ ቁጭት መነሻው ኦነጉ ታከለ ኡማ ከደደቢቶች የተረፈችው የአዲስ አበባ ቁርበት ከባሌ በመጡ ጽንፈኞች እየሞለው የመምጣቱ ነገር ነው። ይህ ሁሉ ሸፍጥ በአደባባይ የሚሰራው እኮ እንዲህ አይነቱን ተራ እንቆቅልሽ የሚረዳ ሰው አዲስ አበባ ውስጥ ጠፍቶ አልነበረም። … እስቲ የአሩሲ ቄሮ መጥቶ ያድንህ እንደሆነ እናያለን” በሚል ቁጭት ተነሳስቶ በየሰፈሩ እየወጣ አመጹን ቢያቀጣጥልና ከተማዋን ባንድ እግር ቢያቆማት ቢሮክራቱና ዘረኛው ሁሉ የናቴ ቀሚስ አደናቀፈኝ ማለቱ አይቀርም ነበር።”

“ጃዋር የተባለን ቦኮሃራም እኮ ስፖንሰር ተደርጎ የመጣው አንተ በምከፍለው ግብር ነው፤ አዲስ አበቤ ሆይ: ጥቃትን በአመጽ ለመመከት ግን ትንሽ መደራጀት የግድ ነው።”

Link: https://www.satenaw.com/amharic/archives/58285

“ኦሮሞ በኦሮሞነት … በኦፒዲኦ ሥር ያሉ ኦሮሞዎች ኦነግን የማይፈልጉትን ጨምሮ የዘረኝነቱና ጥላቸው መንፈስ ስለተጋባባቸው … የሚሰሩት የኦነግን አላማ ነው፡፡ ሰሞኑን የአዲስ አበባ ከንቲባ ተብሎ የተሰየመው ታከለ ኡማ የአዲስ አበባ ኦሮሞ ወጣቶች ብቻ ሰብስቦ ማናገር የዚሁ የኦነጋውያን ዓላማ አስፈጻሚነት ተግባር አንዱ መገለጫ ነው፡፡ ….በባለፈው አዲስ አበባ ውስጥ ሰዎች ሰላማዊ ሰልፍ ወጥተው ታከለ ኡማንና ጀዋርን ተናገሩ ብሎ የኢትዮጵያው ፍትህ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ታዬ ደንደዓ የጻፈውን አይተናል፡፡ እጅግ የሚያሳዝን ነበር፡፡ … በግልጽ የተቀመጡበትን የመንግስት ስልጣን ለኦሮሞነት ሲጠቀሙበት ከማየት የበለጠ ዘረኝነት የለም፡፡”

Link: https://www.satenaw.com/amharic/archives/58279

ጉዳዩ የተወሰኑ ኦሮሞ ግለሰቦችን የመምረጥ ሳይሆን የኦሮሞ ጥላቻ የተጠናወታቸው ሀበሾች የዘላለም የዘረኝነት ተግባር ስለሆነ ኦሮሞ ሆይ ተባብረህ ሕዝብህንና ኦሮሚያን አድን!

Other link: viewtopic.php?f=2&t=167664
AbebeB
Member
Posts: 1808
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: ለኢንጂነር ታከለ ኡማ (አዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ) እና ታዬ ደንደአ ከሀበሾች የተላከ የማስጠንቀቂያ ደውል፡፡ ለኦደፓ፣ ለዶ/ር አብይ፣ ለአቶ ለማና ጀዋርም የተረፈ ነው፡፡

Post by AbebeB » 17 Oct 2018, 12:53

Yet another rhabesha states:
“ጠ/ሚ አብይ አህመድ በስብከት እያባበሉ የኢትዮጵያን ህዝብ ከTPLF ቁልቁለት ወደ olf አዘቅት ይዘውት እየሂዱ ይመስላል:: መጀመሪያ ህግ አፍርሰው በምክትል ከንቲባነት አንድ የolf አበል አስቀመጡ:: ይህም ሳይበቃቸው እርሷ ተቀምጣ ለሁሉም ተጠሪ አደረጉት:: ከዝትያ ቲንሽ ቆይተው ዳግማዊትን በሹመት ሰበብ ከፊቱ ዞር አደረጉለት:: ከዚያም እንደነሱ ሃሳብ ማለቴ ነው አዲስ አበባ ኬኛ ተባለልን :: በስመ ተፈናቃይነት የኦሮምን ገበሬ በአዲስ አበባ ዙሪያ ማስፈር ተይይዞታል:: ግን ለውጥ አያመጡም:: ምንአልባት አብይ የምጨረሻው የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስቴር ልትሆን ይችላል::”

Post Reply