Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Demelash
Member
Posts: 1468
Joined: 04 Apr 2018, 10:40

ሰበር መረጃ :- የሻሸመኔው የሃሰት ቦምብ መረጃ እና አውነታው እጃችን ገባ

Post by Demelash » 12 Aug 2018, 17:15

ሰበር መረጃ :- የሻሸመኔው የሃሰት ቦምብ መረጃ እና አውነታው እጃችን ገባ
By Editor1 - August 12, 201801
ETHIOPIANDJ
ዛሬ ማለዳ በሻሸመኔ በሺዎች የሚቆጠሩ ሠዎች የኦነግን ባንዲራ ይዘው አክቲቪስት ጀዋር መሐመድን ለመቀበል ወደሻሸመኔ እስቴዲየም ሲተሙ አንድም የኢትዮጲያ ብሔራዊ ሰንደቅ አላማን የያዘ አልነበረም ያ ማለት ሰልፉ ያካተተው ኦሮሞዎችን ብቻ ነውና ነው ።

የሰልፉ ሰላማዊ ጅማሬ ደስ ቢያሰኝም በለውጥ ዘመን መደመርን ያለማንጸባረቁ ግን ዘረኛ ቢያስብለው ሲያንስበት ነው አዎ ሰልፉ አንድም የሌላ ብሔርን ነባር የከተማዋ ነዋሪዎችንና ተወላጆችን አለማካተቱ የነገዋን ኢትዮጲያ ብዥታ ያመላከተ ነው ።
በሺዎች የሚቆጠሩ ሰልፈኞች ከባሌ እና ከሻሸመኔ አጎራባች ገጠሮች ወደሻሸመኔ የተመሙት ከቅዳሜ ጀምሮ ነበር ።

በሰልፉ ቦታ በተፈጠረ ድንገተኛ መጨናነቅ ሴቶችና አቅመደካሞች መረጋገጥ ሲጀምሩ የኦሮሚያ ልዩ ሐይል አባላት ጭንቅንቅንቁን ለማስቀረት ወደህዝቡ መጠጋት ጀመሩ ለጥበቃ እንዲመች ከግንቡ ላይ የነበሩ ልዩ ሐይሎች እየዘለሉ ሲወርዱ የአንደኛው ትጥቅ ከወገቡ ተፈታ የታጠቃቸው የእጅ ቦንቦች ወዳደቁ የዚህን ጊዜ ቦንብ ቦንብ የሚል ጩኸት በረከተ የዚህን ጊዜ መረጋገጡ ባሰበት ሠውን ለመርዳት የመጡት ፖሊሶችም የመረጋገጡ እጣ ደርሶአቸው ለህይወት አስጊ ጉዳት እስከማስተናገድ ደርሰዋል ።

አሳዛኙ ክስተት የተፈጠረው በዚህን ጊዜ ነበር አንዱን ወጣት የሚያዋክቡ በርካታ ወጣቶች የታዩት ቦንቡን የያዘው ይሄ ነው እያሉ ደበደቡት ለገላጋይ አስቸጋሪ ነበሩ እየደበደቡ እየጎተቱ ወደ ኮብል እስቶን መንገድ አወጡት ልብሱን ገፈው እየጨፈሩ የኤሌክትሪክ ምሰሶ ላይ ዘቅዝቀው ሰቀሉት አስፈሪና ጨካኝ ፊቶች በድል አድራጊነት ፈነጩ የንጹህ ደም በሻሸመኔ ምድር ፈሰሰ ሞት ሞት ሞት መግደልን እንደድል በቆጠሩ ዘረኞች መሐላቸው የተገኘ ጸጉረ ልውጥ ወጣት ላይ ተገበሩት …….

ፍትህ አልባ ተግባር ያልሰለጠኑ ራእይ አልባ ታጋዮች የጎሳ ፖለቲካ ውልዶች ኦሮሚያ የኦሮሞ ብቻ ናት የሚል የተደበቀ ፍላጎት ገንፍሎ በመሪያቸው አክቲቪስት ጀዋር መሐመድ ፊት ታየ ……

ጀዋር መሐመድ ሩቅ ሆኖ በኢንተርኔት ያይ የነበረውን ግድያ በአይኑ በብረቱ አየ …..

ሌላ ጩኸት ተሰማ ቦንቡ ተጭኖ የመጣበት በተባለ አንድ መኪና ላይ እሳት ተለኮሰ አንድ የመንግስት ታርጋ ያለው የሕዝብ ንብረት ጋየ ያን በኢንተርኔት የሚያየውን ጥቁር የጎማ ጢስ ጀዋር ዛሬ በአይኑ አየው ……

ሌላ ክስተት ጀዋር መሐመድን እያጣደፉ ከስፍራው አሸሹት የፌደራል ፖሊስና መከላከያ ሰራዊት ከየት እንደመጡ ሳይታወቅ ጀዋርን አጅበው ወደ አዋሳ ወሰዱት አንድ ወጣትን ሰቅለው የገደሉ ገዳዮች የግዳይ ቅቤ ሊቀቡ በእልልታና በሆታ ወደየመጡበት መበተን ጀመሩ እግረ መንገዳቸውን ግን ጠረጋ ማድረግን አልተዉም የሚነጥቁትን እየነጠቁ ተበታተኑ ….

እውነታው ይሄ ነው ሻሸመኔ መሪ አልባ ከተማ ሆና እውነት ኢትዮጲያ ወሰጥ መንግስት ይኖር ይሆን ብለን ብንጠይቅ ስህተት ይሆን……. ???

በኦሮሚያ ምእራብ አርሲ ዞን ሻሸመኔ ዙርያ እና ባሌ ዙርያ ሐይማኖታዊ ፖለቲካ ዘርን መሠረት አድርጎ ተንሰራፍቶአል ።

Mogesy
Member
Posts: 121
Joined: 07 Aug 2018, 16:54

Re: ሰበር መረጃ :- የሻሸመኔው የሃሰት ቦምብ መረጃ እና አውነታው እጃችን ገባ

Post by Mogesy » 12 Aug 2018, 17:53

Do you really have to squeeze in the phrase " tsegure liwet" in your message??

Demelash
Member
Posts: 1468
Joined: 04 Apr 2018, 10:40

Re: ሰበር መረጃ :- የሻሸመኔው የሃሰት ቦምብ መረጃ እና አውነታው እጃችን ገባ

Post by Demelash » 12 Aug 2018, 18:11

It's not my writing. It's Ethiopian DJ's editorial (https://www.facebook.com/Ethiopian.DJ) Incidentally the contents of Ethiopian DJ, Minilik Salsawi, and Mereja facebooks are similar. It makes you wonder.....hmmm

Demelash
Member
Posts: 1468
Joined: 04 Apr 2018, 10:40

Re: ሰበር መረጃ :- የሻሸመኔው የሃሰት ቦምብ መረጃ እና አውነታው እጃችን ገባ

Post by Demelash » 12 Aug 2018, 19:14

I've just discovered that Ethiopian DJ, like "Minilik Salsawi", is an agame. You see how slippery snakes agames are?

Mogesy
Member
Posts: 121
Joined: 07 Aug 2018, 16:54

Re: ሰበር መረጃ :- የሻሸመኔው የሃሰት ቦምብ መረጃ እና አውነታው እጃችን ገባ

Post by Mogesy » 12 Aug 2018, 19:39

Thank you for your post and clarification!! SO SAD A MOMENT OF CELEBRATION TURNDED IN TO A BARBARIC TRAJEDY. THIS IS WHAT HAPPENS WHEN POLITICIANS SEED HATE AMING CITIZINENS, DELIBERATELY OR BY BEING IGNORANT. MOB MENTALITY AND TAKING MATTERS IN THEIR OWN HANDS. SAD!!

Demelash
Member
Posts: 1468
Joined: 04 Apr 2018, 10:40

Re: ሰበር መረጃ :- የሻሸመኔው የሃሰት ቦምብ መረጃ እና አውነታው እጃችን ገባ

Post by Demelash » 12 Aug 2018, 19:42

Look at the map of Ethiopia that Ethiopian DJ posted. See where Tigray is pointing to... yup Welkait. Not-so subtly Ethiopian DJ is telling us Welkait is Tigray land. Agames are sneaky and slippery snakes.


Post Reply