-
- Senior Member
- Posts: 12822
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Re: What Does The Name "Shewa" Mean?
Gbbh is Amharic : GEBBAH aka ARAB Geba The Argoba are original Amharas they are pure Amharas who converted to Islam traded with Arabs 1000 years ago
-
- Member
- Posts: 1926
- Joined: 28 Dec 2006, 01:02
Re: What Does The Name "Shewa" Mean?
bold statement
የ3000 ዘመን ታሪክን በግራኝና በኦቶማን ታሪክ መጀመር አትችልም!!!!
እየተወራ ያለው የ13ኛው ክፍለ ዘመን ታሪክ ነው!!
ብልግናው በጭራሽ የመንገድ አዳሪ ተራ ስድብ በጭራሽ አያስፈልግም!!
NO! No! No!
however unnerving, to which I add to this day.hese Islamic Sultanates [=states in Arabic] emerged at different eras/times but one major COMMON character that ALL these Sultanates had was that ALL were founded by Arab/Yemeni+Omani slave traders who first dominated the slave trade from the Horn of Africa to Arabia/Persia/India/Pakistan/Indonesia/Srilanka, etc, BUT first from a string of coastal port towns such as Zeila [today in Somaliland].
የመከከለኛው ምስራቅና ግብጽን ጨምሮ የኢትዮ ታሪክ የተሳሰረ ነው!Of course, these Arab/Yemeni settlers brought with them their own language/s, writing systems [Sabaean alphabet], ARCHITECTURE [eg. Axum Stelae], crafts,culture, myths [eg. the sordid myths of fornication/fucking/prostitution/betrayal that joined the famous Queen of Sheba with the Felasha/Jewish king Solomon, etc].
የ3000 ዘመን ታሪክን በግራኝና በኦቶማን ታሪክ መጀመር አትችልም!!!!
እየተወራ ያለው የ13ኛው ክፍለ ዘመን ታሪክ ነው!!
ብልግናው በጭራሽ የመንገድ አዳሪ ተራ ስድብ በጭራሽ አያስፈልግም!!
NO! No! No!
In a way: "Axumite civilisation", just like "the civilisation of the Islamic Sultanates of the Horn of Africa" - was basically AN ARAB/YEMENI civlisation. Both had nothing - or little - to do with local negros. FACT!! ..
-
- Senior Member+
- Posts: 33365
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: What Does The Name "Shewa" Mean?
ያቤሎ
በመስቀል በዓል ለምን ታስቸግረኛለህ!? ስንቴ ልንገርህ? ፉጋ ማለት በዘመነ ሱመርና ኡጋሪት፣ ኤብላይት ዱፋ ይባል የነበረው ዛሬም ድረስ ቅርብ ምስራቅ ዳቦ ሚጋግሩበት እስቶቭ ማለት ነው። በኢትዮጵያም ድፎ ዳቦ የሚለው ቃል እንዲሁም ጽሁፍ፣ ደፍተር፣ ደብተራ ሌሎች በመቶ ሚቆጠሩ ቃላት ከዚያ ኤቲሞሎጂ የመጡ ናቸው። ከፉጋና ከጽሁፍ ጋራ የሚያያይዛቸው ድሮ ጽሁፍ የሚጻፈው በጡብ በሽክላ ታብሌት ነበር ። የዛሪዋ ፉጋ የሽክላ ጥበበኛ የሰራቻቸው ሸቀጦች በእሳት ስለምትጋግራቸው እና ስለምታጠነክራቸው ነው። ስለዚህ ከዛሬ ጀምረህ ፉጋ ማለት እጅግ ክቡር የ4 እና ያ5 ሺ አመት ጥበብ ይዘው ያሉ የስልጣኔ አባቶች እናቶች ናቸውና ሳይኮሎጂህን አስተካክል ።
የጉራጌ መስቀል በዚህ ዘመን የቅድመ ክርስትናን የኦሪትን የኦርቶዶክስን እምነት ምልክቶች ያዋህዳል። ተራ ቃሉ መስቀል መስቀለኛ መሰቀያ እንጨት ነው ። ያ አይደለም የጉራጌው ትርጉም ። በግሬክ ኪይሮ የተቀባ አኖይትድ ማለትም ክርስቶስ ማለት ነው ። በእብራይስት መሲያ የሚባለው የተቀባ ወይም ቅብ የሚባለው ማለት ነው ። በኢትዮጵያም የቅብ እና የወልድ ልጆች የሚባለው ያ ነው ። ስለዚህ መስቀል ሌላው ትርጉሙ የተቀባው መሲያ ማለት ሲሆን ያው የክርስቶስ ስም ነው።
ሌላው መስቀል ምስራቅ ከሚለው ከልደት፣ ከክርስቶስ ልደት ከገና ጋር የተያያዘው ነው ። ይህ ከክርስትና በፊት የብርሃን ልደት (ምስራቅ) ልደተ ብርሃን የሚለው ነው ። ይህ ድሮ ካዲስ አመት፣ ከመስከረም (መስቀለም) የብርሃን ልደት ጋር ያለው ነው ። የጉራጌ መስቀል ያ ነው ። የልደተ ብርሃን ምልክቱ እሳት ነው ። ያ ደመራ ነው (የእሌኒ ታሪክ ኦርቶዶክሱ ነው) ። ደመራ በጉራጌኛ ምጅር ይባላል፣ መጀመሪያ ወይም የፍጥረት መጀመሪያ ይባላል። አዲስ አመት አክራሚ ይባላል። ሁለቱ ቃልት ግንዳቸው አንድ ነው ። ያመት መጀመሪያ፣ የመከር ወቅት፣ ወዘተ ማለት ነው ። የምጅር እሳት ሚነደው የብርሃን፣ የጸሃይን መወለድ ለማክበር ነው። ይህም ብርሃነ መስቀል ይባላል። ክርስቶስም ቢሆን ሌላ ስሙ ብርሃን ነው። ስለዚህ በጉራጌ አንዱ መስቀል ደንጌሳት (የልጆች፣ የህጻናት እሳት) ሲሆን ሌላው ያጼው መስቀል ይባላል። የዴንጋ ኧሳት ትርጉሙ ያው ለወጣቱ ብርሃን ለብርሃነ ወልድ ማመልክቻ ማለት ነው ። ያው እንደ ሚባለው ማ ያርዳ የቀበረ፣ ማ ይንገር የነበረ ስለሆነ ገና ብዙ ምስጢር ይገለጻል !! ሁሉም በኬር አምላክ ዘንድ አለ !!!

- Member+
- Posts: 9578
- Joined: 15 Sep 2013, 16:00
Re: What Does The Name "Shewa" Mean?
Guest1 wrote: ↑23 Sep 2020, 00:54ሃርላ የሃራሪዎችና (ምንልባትም የስልጤ ጉራጌ) ዋና ከተማ ሳትሆን አትቀርም። በርግጥ ከሸዋ ጋር ይገናኛሉ በንግድ/ጂቡቲ (የባርያ ንግዱም መረሳት የለበትም)። የሸዋ ሱልጣኔት የሚባል ኣልነበረም የይፋት ወይም ኢፋት እንጂ። ሃርላ ጦርነት ውስጥ ስትገባ ሃራሪዎች ክደሬደዋ እስከ ባቢሌ ባለው መስመር ላይ ስባት አገሮች መሰረቱ ይባላል።The Sultanate of Shewa (also known as Makhzumi Dynasty) was a Muslim kingdom.
ሃራርን የቆረቆረው የይፋቱ ስልጣን ነበርም ይባላል። ኢፋት ወይም ይፋትን ለምን እንዳልጠቀሳችሁ ግልጽ ኣይደለም።ገዢ ከአልጋዚ የመጣ ቃል መሆኑ የሚያስገርም ነው። የኦቶማን ኤምፓየር ከ13ተኛ ክፍለዘመን መጨረሻ ላይ እንድሚጅምርና የ600 አመት ታሪክ እንዳለው መዘንጋትም አይገባም።
The term Silt'e is an ethnonym of the speakers of the Silt'e language. Today's Silt'e comprise the following major historical sub-groups: Azernet, Berbere, Alichcho, Wuriro, Melga (or Ulbareg) and Silt'i (or Summusilt'i). The name Silt'i (for the subgroup) is derived from the alleged ancestor Gen Silt'i. The modern ethnonym Silt'e was chosen in memory of this ancestor and as a reminiscence of the old Islamic sultanate of Hadiyya the Silte people claim a historical relation to.
-
- Senior Member
- Posts: 13535
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Re: What Does The Name "Shewa" Mean?
Not only muslims, there are several mosques.
Noble Amhara wrote: ↑23 Sep 2020, 14:04There is not one Muslim in Shewa Amhara. Muslims never conquered Tegulet or Semien Shewa it’s 100% Orthodox Amhara the only Muslims are Argobas a ancient Amhara islamic tribe
Tegelut Bulga Menz Geshe Minjar have never been under any Sultanate
-
- Member+
- Posts: 7751
- Joined: 14 Feb 2020, 22:23
- Location: Reasi Adwa
Re: What Does The Name "Shewa" Mean?
Repost that noble deleted
-
- Member
- Posts: 1926
- Joined: 28 Dec 2006, 01:02
Re: What Does The Name "Shewa" Mean?
The modern ethnonym Silt'e was chosen in memory of this ancestor and as a reminiscence of the old Islamic sultanate of Hadiyya the Silte people claim a historical relation to.
ምስራቅ የሚገኙ አርጎባዎች ከአዲያ ነው የመጣነው ይላሉ (ሃዲያ) መሆኑ ነው።
-
- Member
- Posts: 130
- Joined: 12 Mar 2012, 17:37
Re: What Does The Name "Shewa" Mean?
ሸዋ ማለት፤ ሰራዊት ማለት ነው፤ ይሄውም በሳባዊያን ቋንቋ ነው፤ ቀዳማዊ ሚኒሊክ ሰራዊቱን ይዞ የሰፈረባት የመጀመሪያዋ የአማራ አገር ሸዋ ነች፤ እነ ጎንደር ጎጃም በሙሉ አገውና ቅማንት ነበሩባቸው፤ ከዚያም ከዛግዌ ዘመነ መንግስት ፍጻሜ ጀምሮ፤ አማራ እየጠነከረ ሲመጣ የአገው ነገስታትን አክብሮ፤ እንዲያውም ግብር ሁሉ አያስከፍላቸውም ነበር፤ ወሎ፤ ከላሊበላ ጀምሮ፤ አገው ነበር፤ ቁጥራቸው ከአማራ ጋር በመጋባት በመቀላቀል ተመናምኖ፤ አሁን አንድ ሚሊዮንም አይሞሉም፤ ቢሆንም ግን አሉ፤ የአክሱም ባለቤቶች፤ እነ ሳባዊያን ግን በሙሉ ጠፍተዋል፤ እንደሚመስለኝ አጋዚያን ከሚባለው ዘር ጋር ሳይጋቡ አይቀሩም፤ ቅምቅም አያት የሚለው ቃሉ ራሱ፤ የቅማንትን ጥንታዊነት ማሳያ ምሳሌ ነው፤Horus wrote: ↑21 Sep 2020, 21:52Noble Amara
ሸዋ መሚለው ቃልና ስም ላይ ስሰራበት ብዙ ግዜዬ ነው። እርግጠኛ ሳልሆን ምንም ማለት ስለማልፈልግ ነው ። እስካሁን ያረጋገጥኩት ነገር ግን 'ሸዋ' የሚለው ቃልና 'አዋሽ' አንድ ቃል ናቸው ። ሌሎችም በትናንሽ ድምጽና በጉራማይሌ ሚለያዩ ግን ከአንድ ግንድ የተራቡ ቃላትና ጽንሶች አሉ ። የግዜ ጉዳይ ነው ዲኮድ ይደረጋል። በነገራችን ላይ ከላይ የጠቀስከው ወንጪ ደሴትና ሃይቅ ትክክል ነህ ። ወንጪ በጉራጌኛ ምንጭ ማለት ነው ። በጣም ትናንሽ በተለይ በከረትም የሚፈልቁት እናይት ይባላሉ ። ታላልቆቹ ወንጪ ይባላሉ ። ለምሳሌ ዋንጫ ለሴት የሚሰጥ ስም ነው፣ ለምለም እንደ ማለት ነው እንጂ መጠጫ ነሽ ለማለት አይደለም ። እርግጥ በስረ ቃሉ ዋንጫ የዉሃ መያዣ፣ ማፍሰሻ ወዘተ ከወንጪ ወይም ምንጭ የተወራረሰ ይመስለኛል ።
ሚኒሊክ ሸዋን ሲጠቀልል፤ ኦሮሞን ልውረር ሳይሆን የአባቶቼን ርስት አስመልሳለው ብሎ ነው፤ ከሃረር ጀምሮ፤ እስከ አርሲና ባሌ ድረስ ደግሞ አገሩ በሙሉ ጫካና ለም ነበር፤ ብዙም ሰው ባይኖርበትም የሱማሌ ዘላን ህዝቦች ግን አልፎ አልፎ ይኖሩበት፤ ለግጦሽም ከብቶቻቸውን ይነደቡት የነበረ ሃገር ሲሆን፤ ኦሮሞ ከቦረና ሲስፋፋ፤ በሙሉ ጠቅልሎ ይዞ፤ ያው እንደ አማራ አግብቶ፤ ወይም አጥፍቶ አብዛኞቹን የራሱ አድርጓቸዋል፤ ወደ ወለጋ ደግሞ ጋፋቶች ነበሩ፤ እነሱም የቅማንት አይነት ዘሮች ሲሆን፤ ኦሮሞ ከባድ ጭፍጨፋ አድርሶባቸው፤ ቢጠፉም በቅርቡ ግን፤ በአንድ አይሁዳዊ፤ ተገኝተዋል፤ ጫካ ውስጥ አውን ድረስ ይኖሩ ነበር፤
-
- Member
- Posts: 1926
- Joined: 28 Dec 2006, 01:02
Re: What Does The Name "Shewa" Mean?
p
ጥቁር የሚባለው ህዝብ ወደ ሃበሻ የተቀየረው መቼ ነበር? ከግራኝ ብኋላ? ክክክክክክክ ዛሬ በመካከለኛው ምስራቅ አረብ ነን የሚሉት መሰልጠን ያቃታቸው ከጥቁር ጋር በመቀላቀላቸው ነው? ከምፒዩተር የሚባለውን የፈጠረው ናይጄሪያዊ ጥቁር ነው ቢባል የአረብ ደም ስላለለበት ነው ለማለት የሚቸግርህ ኣይመስልም። ነጭ ብቻ የሰለጠነና ፈጠሪ ጥቁር ያልሰለጠነ፤ የፈጠራ ችሎታ የሌለው ለባርነት ብቻ የተፈጠረ አድርጎ መመልከት የአረቦችና በአጠቃላይም የነጮችና የአፍቅሪዎቻቸው ተግባር ነው። ስድቡን ቀነስ።
ዘፈኖቹ? ዘመናዊ ዘፈን ከአሜሪካ ከህንድ ከጃማይካም ሊሆን ይችላል። ባህላዊ ዘፈኖችስ? የሰሜን ነው። ወይ ሌሌ ኣወይ ላሌ ይረሳ? ጭፈራውስ? ወይ ጉድ! ክክክክክክ
አንድ የፈረንጅ ጸሃፊ የቤት አሰራሩና ግንቡን swahillian culture ብሎት ነበር። አይደለም። የኣክሱማይት ነው። የሃራር ባህላዊ ቤቶች፤ ከድሬደዋ እስከ ባቢሌ የሚታዩት ጎጆ ቤቶች ጭምር የሰሜን ባህል ነው።hoto: the five gates of the walled town of Harar ..
ጥቁር የሚባለው ህዝብ ወደ ሃበሻ የተቀየረው መቼ ነበር? ከግራኝ ብኋላ? ክክክክክክክ ዛሬ በመካከለኛው ምስራቅ አረብ ነን የሚሉት መሰልጠን ያቃታቸው ከጥቁር ጋር በመቀላቀላቸው ነው? ከምፒዩተር የሚባለውን የፈጠረው ናይጄሪያዊ ጥቁር ነው ቢባል የአረብ ደም ስላለለበት ነው ለማለት የሚቸግርህ ኣይመስልም። ነጭ ብቻ የሰለጠነና ፈጠሪ ጥቁር ያልሰለጠነ፤ የፈጠራ ችሎታ የሌለው ለባርነት ብቻ የተፈጠረ አድርጎ መመልከት የአረቦችና በአጠቃላይም የነጮችና የአፍቅሪዎቻቸው ተግባር ነው። ስድቡን ቀነስ።
ዘፈኖቹ? ዘመናዊ ዘፈን ከአሜሪካ ከህንድ ከጃማይካም ሊሆን ይችላል። ባህላዊ ዘፈኖችስ? የሰሜን ነው። ወይ ሌሌ ኣወይ ላሌ ይረሳ? ጭፈራውስ? ወይ ጉድ! ክክክክክክ
-
- Member
- Posts: 4089
- Joined: 31 Aug 2019, 11:55
Re: What Does The Name "Shewa" Mean?
This is right and logical. Menelik I called the area "Shoa" which means "army" in Geez or in similar semetic languageIbidda wrote: ↑23 Sep 2020, 23:44ሸዋ ማለት፤ ሰራዊት ማለት ነው፤ ይሄውም በሳባዊያን ቋንቋ ነው፤ ቀዳማዊ ሚኒሊክ ሰራዊቱን ይዞ የሰፈረባት የመጀመሪያዋ የአማራ አገር ሸዋ ነች፤ እነ ጎንደር ጎጃም በሙሉ አገውና ቅማንት ነበሩባቸው፤ ከዚያም ከዛግዌ ዘመነ መንግስት ፍጻሜ ጀምሮ፤ አማራ እየጠነከረ ሲመጣ የአገው ነገስታትን አክብሮ፤ እንዲያውም ግብር ሁሉ አያስከፍላቸውም ነበር፤ ወሎ፤ ከላሊበላ ጀምሮ፤ አገው ነበር፤ ቁጥራቸው ከአማራ ጋር በመጋባት በመቀላቀል ተመናምኖ፤ አሁን አንድ ሚሊዮንም አይሞሉም፤ ቢሆንም ግን አሉ፤ የአክሱም ባለቤቶች፤ እነ ሳባዊያን ግን በሙሉ ጠፍተዋል፤ እንደሚመስለኝ አጋዚያን ከሚባለው ዘር ጋር ሳይጋቡ አይቀሩም፤ ቅምቅም አያት የሚለው ቃሉ ራሱ፤ የቅማንትን ጥንታዊነት ማሳያ ምሳሌ ነው፤Horus wrote: ↑21 Sep 2020, 21:52Noble Amara
ሸዋ መሚለው ቃልና ስም ላይ ስሰራበት ብዙ ግዜዬ ነው። እርግጠኛ ሳልሆን ምንም ማለት ስለማልፈልግ ነው ። እስካሁን ያረጋገጥኩት ነገር ግን 'ሸዋ' የሚለው ቃልና 'አዋሽ' አንድ ቃል ናቸው ። ሌሎችም በትናንሽ ድምጽና በጉራማይሌ ሚለያዩ ግን ከአንድ ግንድ የተራቡ ቃላትና ጽንሶች አሉ ። የግዜ ጉዳይ ነው ዲኮድ ይደረጋል። በነገራችን ላይ ከላይ የጠቀስከው ወንጪ ደሴትና ሃይቅ ትክክል ነህ ። ወንጪ በጉራጌኛ ምንጭ ማለት ነው ። በጣም ትናንሽ በተለይ በከረትም የሚፈልቁት እናይት ይባላሉ ። ታላልቆቹ ወንጪ ይባላሉ ። ለምሳሌ ዋንጫ ለሴት የሚሰጥ ስም ነው፣ ለምለም እንደ ማለት ነው እንጂ መጠጫ ነሽ ለማለት አይደለም ። እርግጥ በስረ ቃሉ ዋንጫ የዉሃ መያዣ፣ ማፍሰሻ ወዘተ ከወንጪ ወይም ምንጭ የተወራረሰ ይመስለኛል ።
ሚኒሊክ ሸዋን ሲጠቀልል፤ ኦሮሞን ልውረር ሳይሆን የአባቶቼን ርስት አስመልሳለው ብሎ ነው፤ ከሃረር ጀምሮ፤ እስከ አርሲና ባሌ ድረስ ደግሞ አገሩ በሙሉ ጫካና ለም ነበር፤ ብዙም ሰው ባይኖርበትም የሱማሌ ዘላን ህዝቦች ግን አልፎ አልፎ ይኖሩበት፤ ለግጦሽም ከብቶቻቸውን ይነደቡት የነበረ ሃገር ሲሆን፤ ኦሮሞ ከቦረና ሲስፋፋ፤ በሙሉ ጠቅልሎ ይዞ፤ ያው እንደ አማራ አግብቶ፤ ወይም አጥፍቶ አብዛኞቹን የራሱ አድርጓቸዋል፤ ወደ ወለጋ ደግሞ ጋፋቶች ነበሩ፤ እነሱም የቅማንት አይነት ዘሮች ሲሆን፤ ኦሮሞ ከባድ ጭፍጨፋ አድርሶባቸው፤ ቢጠፉም በቅርቡ ግን፤ በአንድ አይሁዳዊ፤ ተገኝተዋል፤ ጫካ ውስጥ አውን ድረስ ይኖሩ ነበር፤
-
- Senior Member+
- Posts: 33365
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: What Does The Name "Shewa" Mean?
የዚህ ፎረም ኋስ ቲፎዞዎች ታሳዝናላችሁ !! እስቲ ሸዋ ማለት ወታደር ወይም ሰራዊት ነው የሚል አንድ ጤፍ የሚያክል እግጠኛ አብነት አቅርቡ !! ዉሸታም የድንቁርና ነጋዴ ሁሉ !!
-
- Member
- Posts: 1926
- Joined: 28 Dec 2006, 01:02
Re: What Does The Name "Shewa" Mean?
ጥያቄ አለኝሸዋ ማለት፤ ሰራዊት ማለት ነው፤ ይሄውም በሳባዊያን ቋንቋ ነው፤ ቀዳማዊ ሚኒሊክ ሰራዊቱን ይዞ የሰፈረባት የመጀመሪያዋ የአማራ አገር ሸዋ ነች፤ እነ ጎንደር ጎጃም በሙሉ አገውና ቅማንት ነበሩባቸው፤ ከዚያም ከዛግዌ ዘመነ መንግስት ፍጻሜ ጀምሮ፤ አማራ እየጠነከረ ሲመጣ ....
ከሁሉም በፊት ቀደም ብሎ ሽዋ የሰፈረው አማራ ነበር ለማለት ነው? ከዬት ወደ ሸዋ የመጡት? የአገው ባህላዊ ዘፈን የጥንት የአማራ ዘፈን ነው 100%። አይደለም? አማርኛው ከዬት መጣ? ዛሬ አገው ቅማንት የሚባለው ለፓለቲካ ፍጆታ አይደለም?
የኢትዮ ህዝብ ስብጥር የተወሳሰበበትና የተዘበራረቀበት ምክንያት ይህ ይመስለኛል።
በጥንታዊው ኣይሁዳዊ እምነት መሬት እንጂ አገር የሚባል ነገር የለምና ምክንያቱም መሬትን የፈጠረው እግዜር ስለሆነና የማንም ስላልሆነ ለመኖር ምቹ የሆነ ውሃና ለም መሬት ላይ ይሰፍራሉ (ስለዝህም አራሾች ነበሩ። መኖሪያቸው ተራራ ላይና እርሻቸው ሜዳው ስለሆነ ከተማ ይመሰርታሉ። ግንብ ይገነባሉ ከጠላትና ከአውሬ ቤተሰባቸውን ለመጠበቅ።) እስከ ባሌ ድረስ የሰፈሩት በሃይማኖታቸው መሰረት ነው።
አክሱምና አጋዚያን የተለያዩ አድርገህ ማስቀመጥህ ብዙ ኣላስገረመኝም። የአክሱም ባሌቤቶች የተለያዩ ነገዶች ነበሩ አገው አማራ ቅማንት ወዘተ... ። ኣክሱማይቶችና ከአጋዚያን ጋር የመቀላቀሉም የቅርብ ታሪክ ሳይሆን ኣይቀርም የተለያዩ ናቸው ከተባለ።የአክሱም ባለቤቶች፤ እነ ሳባዊያን ግን በሙሉ ጠፍተዋል፤ እንደሚመስለኝ አጋዚያን ከሚባለው ዘር ጋር ሳይጋቡ አይቀሩም፤ ቅምቅም አያት የሚለው ቃሉ ራሱ፤ የቅማንትን ጥንታዊነት ማሳያ ምሳሌ ነው፤
ጥያቄ አለኝ
ሳባዊያንና አጋዚያን ብለህ ለምን ከፋፈልክ? ወይ ኣለማወቄ! እንዳልስቅ አደራ! ክክክክክክ
-
- Senior Member+
- Posts: 33365
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: What Does The Name "Shewa" Mean?
እኔ ሆረስ እባላለሁ! የማንም ሹክሻክ በለፈፈው መልስ መስጠት አይመቸኝም ። ዎያኔ እና ካድሬዎቹ ስለአጋዚ ብዙ ቀባጥረዋል ። ግ ን ዎያኔ ለመሆኑ አጋዚ ማለት ምን ማለት ነው ብትለው ሃባ የሚያውቀው ነገር የለም ። የደንቆሮ ተረት ከመደጋገም በተቀር ። ደግሜ ልጠይቃችሁ ጋዝ ምን ማለት ነው? በምን ቋንቋ? አጋዝ ማለት ምን ማለት ነው በምን ቋንቋ?
ይህን የማይመልስ ደንቆሮ ነው 24/7 የሚያደነቁረን ? እኔ መልሱን አውቀዋለሁ !! እስቲ የናንተን እንስማ !!!
ይህን የማይመልስ ደንቆሮ ነው 24/7 የሚያደነቁረን ? እኔ መልሱን አውቀዋለሁ !! እስቲ የናንተን እንስማ !!!
-
- Member
- Posts: 4089
- Joined: 31 Aug 2019, 11:55
Re: What Does The Name "Shewa" Mean?
Villagers in Tigray build their homes from stone (stone masonry)n as do villagers in Yemen and Harar (Ethiopia). This is probably a tradition since the times of Aksumite Kingdom.
A farmer's yard houses with stone masonry
Stone houses in Yemen
Stone houses in Harar, Ethiopia
A farmer's yard houses with stone masonry
Stone houses in Yemen
Stone houses in Harar, Ethiopia
-
- Member
- Posts: 1926
- Joined: 28 Dec 2006, 01:02
Re: What Does The Name "Shewa" Mean?
Axumite kingdomና ትግሬይን አንድ ማድረግ ይቸግራል። ከአክሱም በላይ ትግራይና ከአክሱም በታች ትግራይ የተለያዩ ናቸው። ስራዬ ትግራይ ኣይደለም? ኦህ ኖ! ስራዬ ኤርትራ ነው ለካ ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክVillagers in Tigray build their homes from stone (stone masonry)n as do villagers in Yemen and Harar (Ethiopia). This is probably a tradition since the times of Aksumite Kingdom.
-
- Senior Member
- Posts: 12822
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Re: What Does The Name "Shewa" Mean?
Simien Province is Shewa!
Shewa is Gonder is Shewa
Amhara
-
- Member
- Posts: 130
- Joined: 12 Mar 2012, 17:37
Re: What Does The Name "Shewa" Mean?
አክሱምና አጋዚያን የተለያዩ አድርገህ ማስቀመጥህ ብዙ ኣላስገረመኝም። የአክሱም ባሌቤቶች የተለያዩ ነገዶች ነበሩ አገው አማራ ቅማንት ወዘተ... ። ኣክሱማይቶችና ከአጋዚያን ጋር የመቀላቀሉም የቅርብ ታሪክ ሳይሆን ኣይቀርም የተለያዩ ናቸው ከተባለ።
ጥያቄ አለኝ
ሳባዊያንና አጋዚያን ብለህ ለምን ከፋፈልክ? ወይ ኣለማወቄ! እንዳልስቅ አደራ! ክክክክክክ
[/quote]
ዝብርቅርቅ ያለ እውቀት ነው ያለህ ወንድማችን፤ ቅቅቅቅ
በቀላሉ ላስረዳህ እሞክራለው፤ .......አጋዚያን ከጋዛ የመጡ ግእዝን የሚናገሩና ምናልባትም፤ ታቦተ ጺዮንን ይዘው ወደ ንግስተ ሳባ ሃገር የተሰደዱ ህዝቦች ናቸው፤ ንግስተ ሳባ በነበረችበት ወቅት፤ የአክሱም ሃውልት በታነጸበት ግዜ፤ አማራና ትግሬ ገና አልተወለዱም ነበር ቅቅቅቅ
ለዚህ ማሳያ ራሱ አክሱም ሃውልት ላይ ያሉት ፊደላት የሳባዊያን መሆናቸው ነው፤ የፈራረሱ አምልኮ ቦታዎች እንደሚያሳዩት ደግሞ፤ አይሁዳዊ እምነት እንደነበራቸው ያሳያል፤ ታቦተ ጺዮንን ይዘው ከጋዛ፤ የሰለሞንን ልጅ ፈለጋ ወደ ኢትዮጲያ የመጡት አጋዚያን ታዲያ፤ ግማሹ ወደ ሸዋ፤ ሚኒሊክን ፈለጋ ሲሄዱ፤ የተቀሩት ደግሞ፤ እዛው አክሱም ታቦተ ጺዮንን ይዘው መጠበቁን ስለመረጡ፤ እዛው ይቀራሉ፤
በግዜ፤ ብዛት ከሳባዊያን እና ከአገው ጋር ይዳቀሉና፤ አማራን እና ትግሬን ይወልዳሉ ማለት ነው፤ አማራ የተወለደው ሸዋ ውስጥ ሲሆን ትግሬ ደግሞ አወላለዱ አክሱም ላይ ነው፤ እስከ አስራ አምስተኛው ክፍለ ዘመን በዚህ ሁኔታ ይቀጥላል፤ የዛግዌ ዘመነ መንግስት ገናናዎቹ አገዎች፤ እነ ላሊበላን ሁሉ አንጸዋል፤ ከዛም ኦሮሞ፤ ሲመጣ ሙስሊሞችን እና ኦሮሞን ለሁለት መዋጋት ያቃተው የአማራ መንግስት ዋና ከተማውን ወደ ጣና፤ ከዛም ወደ ጎንደር አድርጎ ለብዙ ዘመናት ዘልቋል ማለት ነው፤
በቀጥታ፤ አማራ ከየትም የመጣ ሳይሆን፤ የአጋዚያን እና የቀዳማይ አገው ልጅ ሲሆን፤ የተወለደውም ሸዋ ነው፤
-
- Member
- Posts: 1926
- Joined: 28 Dec 2006, 01:02
Re: What Does The Name "Shewa" Mean?
1. ሳባ እንደተመለሰች ምኒሊክን (ትርጉም የንጉስ ልጅ) ወለደች። ቀጥለው አጋዚያን ከፈለሱ መቼም ይሁን ከየመን ሲባል ነው የሰማነው። ሳባዊያንና አጋዚያን ይገጥማሉ። አጋዚያንና ሳባዊያንን ልዩነት እንደገለጽከው ከሆነ ለኔ አዲስ ነው። ከጋዛ የመጡ ከሆነ ደግሞ ለምን ፊሊስጤሞች ኣልተባሉም? ፡)
2. የሳባዊያን ፊደል ከየመን ሲባል ነበር። የየመኑን ከሶሪያዊያና ከአርመኖችም ጋር ማገናኘት ይችላል። የኢትዮጵያን ከግብጽ ጋር ማገናኘት ለምን እንዳልተፈለገ ባይገባኝም ግእዝ ግን ኢትዮ ነው። የየመንም የጋዛ ያልከውም ኣይደለም ።
3. ቋንቋውን መናገርና ለቋንቋው ፊደል መፍጠር የተለያየ ዘመን ይጠይቃል። ስለዝህ አማራና ትግሬም ሆነ ሌሎች ሴሚቲክ ቋንቋ ተናጋሪዎች አልነበሩም ፊደሉ ብቻ ነበር የሚለው የማመስል እንዳው ተረት ነው። ቢጠፋ ቢጠፋ እንኳን የራሳቸው ስነልቦና፤ ባህልና ቋንቋም የነበራቸው (ከየመን ከግብጽም አጋዚያንም ሳባዊያንም ያልሆኑ፤ ነንም የማይሉ) ህዝቦች/ኢትዮጵያዊያን ነበሩ ማለት አያዳግትም። አሁን ትግሬ አማራ ወዘተ... የምንላቸው...ከጊዜ ብኋላ የአስተዳደር/መሪዎቻ መከፋፈልና ቦታ በመቀየርም ከመራራቅ የመጣ ነው።

የተምታብህስ ኣንተ!! ፡)ጋዚያን ከጋዛ የመጡ ግእዝን የሚናገሩና..... .ለዚህ ማሳያ ራሱ አክሱም ሃውልት ላይ ያሉት ፊደላት የሳባዊያን መሆናቸው ነው፤ የፈራረሱ አምልኮ ቦታዎች እንደሚያሳዩት ደግሞ፤ አይሁዳዊ እምነት እንደነበራቸው ያሳያል
-
- Member+
- Posts: 6286
- Joined: 08 Apr 2012, 13:52
- Location: Abyssinia
Re: What Does The Name "Shewa" Mean?
The conclusion and outcomes of the discussion are:
1. The origin of the "Shewa" is either Arabic or Somali, but its meaning is unknown
2. The Muslim Sultanate of Shewa (also known as Makhzumi Dynasty) was established before the Abyssinians' occupation or the Oromo's invasion.
3. till recently and before the Abyssinians' occupation , the Sultanate of Shewa had its capital at Walalaha or Wallalo (Wallo).
4. Shewa and parts of Tigre including Raya and Mekelle can be administrated and ruled by Afar region and Afar Sultan
1. The origin of the "Shewa" is either Arabic or Somali, but its meaning is unknown
2. The Muslim Sultanate of Shewa (also known as Makhzumi Dynasty) was established before the Abyssinians' occupation or the Oromo's invasion.
3. till recently and before the Abyssinians' occupation , the Sultanate of Shewa had its capital at Walalaha or Wallalo (Wallo).
4. Shewa and parts of Tigre including Raya and Mekelle can be administrated and ruled by Afar region and Afar Sultan
-
- Senior Member
- Posts: 12822
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Re: What Does The Name "Shewa" Mean?
Insanity.
1. The Name Wollo isn’t ancient its 300 Years old and it originated from galla settlers from Kenya. Amhara Province is the ancient name
2. The Pronunciations are different Abyssinians call it Seywa. Amharas call Semien Shewa “Tewglet” which used to include Addis Ababa in 14th century Medieval Scholars wrote Addis Ababa as Berara a district of Amharas in 1572 Royals like Amde Seyoun Lebna Dengel had fortresses in Entoto which means Addis Ababa was originally Abysinnian Region Including the Gurageland Ziway!
3. A group of Amhara converted to Islam by Arab Merchants and were known as Argoba and were the earliest Islamic community in Abysinnia