1 የኣክሱም ሓውልት ለወላይታ፣ለሲዳማ ምኑም ኣይደለም።
2 ባንዴራ ጨርቅ ነው።
3 ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር ከሁለተኛው ዓለም ጦርነት በኃላ ምኒሊክ የሰራት ሀገር ነች።
4 ማን ባጠራው ንፁህ ውኃ ማን ይጠጣል።ለቅንጅት 97
5 ሌባ ካልተያዘ ስራ ነው።
6ትግራይ ልማት እንጂ ኣመኬላ(ካኹቶ) ኣይበቅላትም።ለዓረና
7 ሻዕብያ ሃይል የለውም።ለፖርላማ
-
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
-
- Member+
- Posts: 8473
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ከቀድሞው ጠቅላይ ሚንስተር መለስ በጣም የወረዱ ንግግሮች!!!!
ቆራጡና ታላቁ መሪያችን አይተ መለስ ዜናዊ አርቆ አሳቢና ብልህ መሪ ነበር።
-
- Member
- Posts: 20
- Joined: 07 Jun 2019, 12:50
Re: ከቀድሞው ጠቅላይ ሚንስተር መለስ በጣም የወረዱ ንግግሮች!!!!
Yes, indeed-he was the Milosovich of Africa!