Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

የትግራይ ሕዘብ ፓርቲውን ህወሃትን ከደገፈስ ቆማጣቹ ተንጫጩ አልተንጫጬ ለውጥ አያመጡም፡፡ ኦሮሞና ትግራዋይ ከጠላቸው ማን ጋ ይጠጋሉ?

Post by AbebeB » 30 Dec 2019, 22:02

ህወሃት ስብሰባ ላይ የተላለፈው በለ ዘጠኝ ነጥብ አቋም መግለጫ አስደስቶኛል፡፡ አብይና የአማራ ፓረቲው ብልግና ውሀ ጠጣ ማለት ነው፡፡ በኦሮሚያም ውስጥ የኦሮሞ ሕዝብ አሰናብቶአቸዋልና፡፡

https://amharic.voanews.com/a/5207193.html



Post Reply