Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ejersa
Member
Posts: 3976
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

አሁን ባለው ሁነታ መቀሌ ሄደህ ከወያኔ ጋር ለመስራት ማሰብ ቅሌት ነው!

Post by Ejersa » 08 Dec 2019, 01:49

"ምንም ያህል ስለ ፖለቲካ ልታውቅ እና ምሁር ልትሆን ትችላለህ። ነገር ግን አሁን ባለው ሁነታ መቀሌ ሄደህ ከወያኔ ጋር ለመስራት ማሰብ ቅሌት ነው::”
ድምፃዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ ለOBS በኦሮምኛ ከተናገረው የተተረጎመ



Post Reply