Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Temt
Member+
Posts: 5279
Joined: 04 Jun 2013, 22:23

Re: ኮሎኔል አብይ አህመድ አሊ በባድመ ግንባር በሬዲዮ ኦፕሬተር እንቅስቃሴ ላይ

Post by Temt » 04 Dec 2019, 10:24

Idiot, what are trying to tell us something we already didn't know? Abey himself has stated that many times. ዕስትኽ ጋዕጋዕ ዑጉም!

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 20633
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ኮሎኔል አብይ አህመድ አሊ በባድመ ግንባር በሬዲዮ ኦፕሬተር እንቅስቃሴ ላይ

Post by Fed_Up » 04 Dec 2019, 11:24

Temt wrote:
04 Dec 2019, 10:24
Idiot, what are trying to tell us something we already didn't know? Abey himself has stated that many times. ዕስትኽ ጋዕጋዕ ዑጉም!
😂 😂 😂

C beyond
Member
Posts: 1860
Joined: 31 May 2013, 21:30

Re: ኮሎኔል አብይ አህመድ አሊ በባድመ ግንባር በሬዲዮ ኦፕሬተር እንቅስቃሴ ላይ

Post by C beyond » 04 Dec 2019, 15:29

የኖቤል የሰላም ሽልማትን አስመልክቶ ከተሸላሚው ጋር የሚደረገው ጋዜጣዊ መግለጫ ዘንድሮ እንደማይኖር የኖቤል ኮሚቴው አስታወቀ::
ለዚህም ሁለት ምክንያቶች የተሰጡ ሲሆን የመጀመሪያው ተሸላሚው ዐብይ እህመድ ከፕሮግራም ጊዜው ዘግይተው መድረሳቸው ሲሆን
ሁለተኛው ግን አልጀዚራና ቢቢሲን ጨምሮ ለሌሎችም ብዙሀን መገናኛዎች ጋዜጣዊ መግለጫ ለመስጠት አለመፈለጋቸው እንደሆነ ተጠቅሷል
በነገራችን ላይ ሽልማቱን ለመቀበል ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ በዲሴምበር 9 ወደ ኦስሎ ያቀናሉ እንድ ሚልዬን ዶላር ያካተተውንም ሽልማት ይወስዳሉ::
ከአፍሪካ የሰላም ኖቤል ተሸላሚዎቹ ዴዝሞን ቱቱ ኔልሰን ማንዴላ ተርታም ይመደባሉ::

Abdelaziz
Senior Member
Posts: 11365
Joined: 29 May 2013, 22:00

Re: ኮሎኔል አብይ አህመድ አሊ በባድመ ግንባር በሬዲዮ ኦፕሬተር እንቅስቃሴ ላይ

Post by Abdelaziz » 05 Dec 2019, 07:28

MESHREFET WAS SO'DOMIZED WHILE HERE BY TWO EJOLIE SOLDIERS WHO CONSIDERED HIM AS AMHARAYLOOTINESH, THAT IS WHY HE CONTACTED SHABIA ARTILLERY FIRING SQUAD, WHICH FIRED A SHELL AND KILLED THE TWO EJOLIES...THE TRAITORSHIP OF MESHREFET AND HIS CONTACT WITH ETHIOPIAN ENEMIES STARTED ON THAT DAY. THERE WERE EJOLIES WHO KNEW THAT, THAT A TREASONOUS SABOTAGE WAS DONE BY MESHREFET ON THE PLACE AND TIME, BUT AN IDIOTIC WEYANE COMMANDER( HE IS STILL ALIVE IN THE DIASPORA, AND I HATE HIM, BUT I DO NOT WANT TO MENTION HIS NAME) SAVED MESHREFET FROM BEING KILLED BY THE DEAD SOLDIERS FRIENDS INCLUDING HIS COUSINE (WHO DIED LATER ON) WHO CORRECTLY SUSPECTED MESHREFET FOR CALLING THE SHABIA SHELL, AS HE HAD MOVED AWAY FROM THE DEADLY POSITION TARGETED BY SHABIA SECONDS BEFORE THE SHELL LANDED AND KILLED TWO EJOLIES WHILE INJURING 1 TIGRAWAY OPERATOR, BUT THE WERADA SPY OF ENEMIES LIGA'GAM FAGAT MESHREFET RETURNED TO THE BLOOD AND BODY-PARTS COVERED SPOT SECONDS LATER, PROVING HE KNEW WHAT WAS GOING ON AND THAT IT WAS SAFE FOR HIM TO RETURN SINCE THE SHABIA OPERATOR ASSURED HIM HIS SAFETY. THIS TREASON ALONE SHOULD HAVE LED MESHREFET TO THE FIRING SQUAD BUT THE BRAINDEAD WEYANE CADRES LIKE DEBREPORNO HAVE NO VALUE HUMAN LIFE LOST BY THEIR WENDA'GERED PUPPETS LIKE MESHREFET.

Meleket
Member
Posts: 3057
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ኮሎኔል አብይ አህመድ አሊ በባድመ ግንባር በሬዲዮ ኦፕሬተር እንቅስቃሴ ላይ

Post by Meleket » 05 Dec 2019, 08:15

“ያገሬ መካናይዝድ ጀግኖች፣ ልክ እንደ እግረኞቹ የባህር ሓይሏና የአየር ኃይሏም፣ አይደለም ከጭቁን ኢትዮጵያውያኖች መረጃ ደርሷቸው ሳይደርሳቸውም የተኮሱትን ጥይት በቀንደኛ ጠላታቸው የሚስጢር ኪስ:lol: ውስጥ የመክተት ልምድን ያካበቱ መሆናቸውን ማንም አሌ የማይለው ሐቅ መሆኑን መቸም ዓለሙና ‘አላህዮምና’ ያለው የወያኔው ወታደር መስክረውታል!” ብንል ቀልድ ይመስል ይሆንን?

በቦለቲካዊው ጨዋታና በዲብሎማሲያዊው ትግልም ቢሆን እያየን ያለነው እውነታው እሱ ነው! አይደለም እንዴ ወዳጃችን!?!
:mrgreen:

Abdelaziz
Senior Member
Posts: 11365
Joined: 29 May 2013, 22:00

Re: ኮሎኔል አብይ አህመድ አሊ በባድመ ግንባር በሬዲዮ ኦፕሬተር እንቅስቃሴ ላይ

Post by Abdelaziz » 05 Dec 2019, 08:23

MELEKET ANTE FINA'FINT YEHONK BEKT, ANACONDAYEN BE BUSHTIW HAMASENAY QITIH ZIMBLEH KITET, STAY AWAY FROM MESHREFET.

Meleket
Member
Posts: 3057
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ኮሎኔል አብይ አህመድ አሊ በባድመ ግንባር በሬዲዮ ኦፕሬተር እንቅስቃሴ ላይ

Post by Meleket » 05 Dec 2019, 08:48

Abdelaziz wrote:
05 Dec 2019, 08:23
MELEKET ... STAY AWAY ...
ንሳማ ተቀበልልኝ! . . . ባባጃሌው! . . . :lol:

እቶም ዘዕለበጡ ንኤረይ ክወሩዋ፣
ኣጋንንቲ ተምቤን ኣጋንንቲ ዓድዋ። :mrgreen:

ብልጽግና መጣ ብልጽግና መጣ መባልን ሲሰሙ፣
የኢስጦብያ ልጆች አንድ ነን እያሉ በፍቅር ሲስማሙ፣
እነ Abdelaziz እየቀዛዘኑ መልሰው ተግማሙ! :mrgreen: :mrgreen: :mrgreen:

Meleket wrote:
05 Dec 2019, 08:15

Post Reply