Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4207
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

እነ ጃዋር ግራ መጋባታቸው ግልፅ ነው: ለምናልባት አገሪቷ ላይ ለሚደርሰው ችግር : ምንግሥት ምን ያህል ተዘጋጅቷል? ደመቀ አብይን ተክቶ መስራት ይችላል?

Post by Abaymado » 03 Dec 2019, 13:17

አብይን የከበቡት ሁሉ የኦሮሞ ወታደሮች እንደመሆናቸው: ምን ሊከሰት እንደሚችል በእርግጠኝነት መናገር ይከብዳል:: ያለጥርጥር አሁን ባለው ሂደት ወያኔና የጋላ አክራሪዎች ክፉኛ ተበሳጭተዋል:: እናም የሚችሉትን ከማረግ አይመለሱም:: exit strategy ያስፈልጋል: አገሪቱ ትርምስ ውስጥ ብትገባ :የምትወጣበት ዘዴ ያስፈልጋል::አብይ ችግር ቢያጋጥመው : አገሪቷን ለመምራት ደመቀ ልቡ አለው?

የእነ ጃዋርና መሰሎቹ አክራሪዎች ወያኔን ጨምሮ ተስፋ አድርገው የነበሩት : ኦህዴድ ላይ ነበር:: የገንዘብ አቅም አለው: የታጠቀ ኃይል አለው: እናም አገሪቷን ያተራምሳል ብለው ተስፋ ነበራቸው:: ግን ተስፋ ሆኖ ቀረ:: ጃዋር ለምርጫ መወዳደሩ ራሱ አጠያያቂ ነው::