-
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
ህወሓት ከ30 በላይ ፓርቲወችን ለጉባኤ ብትጠራም የተገኙት ግን 15 የሚሆኑ ግለሰቦች ናቸው!!!!
በህወሓት ሰብሰባ ከተገኙት 15 ግለሰቦች መሀል የድሮ ፈረሶቻቸው እነ ገነት ዘውዴ እና ካሱ ኢላላ በስብሰባው ላይ ለመካፈል በእግር በፈረስ ብለው ተገኝተዋል። ከዚያ ውጭ ጫሚሶወች ናቸው የተካፈሉት (ጫሚሶወች ማለት ህወሃት በተቃዋሚ ስም የፈለፈላቸው 3 አባላትና ሁለት አመራር ብቻ ያላቸው ፓርቲወች ማለት ነው)። ትናንትና እንዳልኩት ለስብሰባው ከተጋበዙት ፓርቲወች መካከል አብዛኛወቹ ያልተካፈሉ ሲሆን የህወሃት ልጆች አስቀድመው በተዘጋጁበት መልኩ የማዕከላዊ መንግስት እያስፈራራ ነው የሚል ምክንያት ፈጥረው እያወሩ ነው። ጤነኛ እና ምክንያታዊ ለሕዝብ የሚጨነቅ ድርጅትም ሆነ ግለሰብ እንዴት ወደ መቃብር እየወረደ ያለ ድርጅት ጋር ይሞዳሞዳል። ለማንኛውም የስብሰባ አዳራሻቸውን የሞሉት የመቐለ ዩኒቨርስቲ አስተማሪወች ናቸው።
-
- Senior Member
- Posts: 11847
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Re: ህወሓት ከ30 በላይ ፓርቲወችን ለጉባኤ ብትጠራም የተገኙት ግን 15 የሚሆኑ ግለሰቦች ናቸው!!!!
Men’s world! Why there is no woman? It shows Woyane’s corrupted social structure. The ashy Genet Zewdie isn’t a woman.
Hameddibewoyane wrote: ↑03 Dec 2019, 09:15በህወሓት ሰብሰባ ከተገኙት 15 ግለሰቦች መሀል የድሮ ፈረሶቻቸው እነ ገነት ዘውዴ እና ካሱ ኢላላ በስብሰባው ላይ ለመካፈል በእግር በፈረስ ብለው ተገኝተዋል። ከዚያ ውጭ ጫሚሶወች ናቸው የተካፈሉት (ጫሚሶወች ማለት ህወሃት በተቃዋሚ ስም የፈለፈላቸው 3 አባላትና ሁለት አመራር ብቻ ያላቸው ፓርቲወች ማለት ነው)። ትናንትና እንዳልኩት ለስብሰባው ከተጋበዙት ፓርቲወች መካከል አብዛኛወቹ ያልተካፈሉ ሲሆን የህወሃት ልጆች አስቀድመው በተዘጋጁበት መልኩ የማዕከላዊ መንግስት እያስፈራራ ነው የሚል ምክንያት ፈጥረው እያወሩ ነው። ጤነኛ እና ምክንያታዊ ለሕዝብ የሚጨነቅ ድርጅትም ሆነ ግለሰብ እንዴት ወደ መቃብር እየወረደ ያለ ድርጅት ጋር ይሞዳሞዳል። ለማንኛውም የስብሰባ አዳራሻቸውን የሞሉት የመቐለ ዩኒቨርስቲ አስተማሪወች ናቸው።
-
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Re: ህወሓት ከ30 በላይ ፓርቲወችን ለጉባኤ ብትጠራም የተገኙት ግን 15 የሚሆኑ ግለሰቦች ናቸው!!!!
መቀሌ ላይ ለህወሓት ቀብር ሀዘን ዓበል ተከፍሎቸው ተቀምጠዋል
ገነት ዘውዴ ወንደሰን ከበደ ካሱ ኢላላ. 28 ዓመታት የስልጣን ጥመኞች ትህነግን መልሶ ወደ ስልጣን ለማምጣት የሚያሴሩ እነዚህ ከኢትዮጵያ ህዝቦች ትክሻ ላይ መቸ ነው ሚወርዱት ።
ገነት ዘውዴ ወንደሰን ከበደ ካሱ ኢላላ. 28 ዓመታት የስልጣን ጥመኞች ትህነግን መልሶ ወደ ስልጣን ለማምጣት የሚያሴሩ እነዚህ ከኢትዮጵያ ህዝቦች ትክሻ ላይ መቸ ነው ሚወርዱት ።
-
- Member
- Posts: 4089
- Joined: 31 Aug 2019, 11:55
Re: ህወሓት ከ30 በላይ ፓርቲወችን ለጉባኤ ብትጠራም የተገኙት ግን 15 የሚሆኑ ግለሰቦች ናቸው!!!!
This looks more Ethiopian than any other meeting. The Federalist Forces are more Ethiopian than the other so called proxy forces like Abi Ahmed Ali and Berhanu Nega's groups.
-
- Member
- Posts: 3976
- Joined: 05 Nov 2019, 10:39
Re: ህወሓት ከ30 በላይ ፓርቲወችን ለጉባኤ ብትጠራም የተገኙት ግን 15 የሚሆኑ ግለሰቦች ናቸው!!!!
Haree Fakaata Tigrii! It seems you people are idiots & morons who don't know that your funeral will be held soon with Aboy Sebhat! Here is the reality.
EthioRedSea wrote: ↑03 Dec 2019, 11:20This looks more Ethiopian than any other meeting. The Federalist Forces are more Ethiopian than the other so called proxy forces like Abi Ahmed Ali and Berhanu Nega's groups.
Last edited by Ejersa on 03 Dec 2019, 12:02, edited 1 time in total.
-
- Member
- Posts: 127
- Joined: 09 Aug 2018, 15:16
Re: ህወሓት ከ30 በላይ ፓርቲወችን ለጉባኤ ብትጠራም የተገኙት ግን 15 የሚሆኑ ግለሰቦች ናቸው!!!!
Who cares about a dead fish .... TPLF is buried forever.
This is just a face saving scheme planned after a couple bottles of whisky. The 15 individual attendants (Ayele chamisu, etc..) went there for the four day per diem $$.
This is just a face saving scheme planned after a couple bottles of whisky. The 15 individual attendants (Ayele chamisu, etc..) went there for the four day per diem $$.
-
- Member
- Posts: 3976
- Joined: 05 Nov 2019, 10:39
Re: ህወሓት ከ30 በላይ ፓርቲወችን ለጉባኤ ብትጠራም የተገኙት ግን 15 የሚሆኑ ግለሰቦች ናቸው!!!!
Please wait, video is loading...
-
- Senior Member
- Posts: 14412
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Re: ህወሓት ከ30 በላይ ፓርቲወችን ለጉባኤ ብትጠራም የተገኙት ግን 15 የሚሆኑ ግለሰቦች ናቸው!!!!
I didn't know that Woyane was that smart !!
ለማንኛውም የስብሰባ አዳራሻቸውን የሞሉት የመቐለ ዩኒቨርስቲ አስተማሪወች ናቸው።
-
- Member
- Posts: 1685
- Joined: 02 Jul 2015, 20:56
Re: ህወሓት ከ30 በላይ ፓርቲወችን ለጉባኤ ብትጠራም የተገኙት ግን 15 የሚሆኑ ግለሰቦች ናቸው!!!!
poor TPLF was left alone with the chamisos
what a humiliation
what a humiliation