Mesay Mekonnen
የአቶ ለማ መገርሳን ቃለመጠይቅ ካዳመጥኩ በኋላ ስለእሳቸው ብዙ ነገሮችን አወጣሁ። አወረድኩ። እውነት ለመናገር ከፍርሃት የተነሳ ቃለመጠይቁን ለማዳመጥ ምጥ ሆኖብኝ በማግስቱ ነው ጨክኜ ማስፈንጠሪያዋን በመንካት የሰማሁት። ወኔ አጠረኝ። ለእሳቸው ውስጤ የሰጠው ቦታ ትልቅ ነውና ከአንደበታቸው የልዩነትና የመነጠል ትርክት ለመስማት ጆሮዬ ሳይቀር ቀፈፈው። እንደምንም አዳመጥኩት።
-
- Member+
- Posts: 5951
- Joined: 06 Mar 2014, 04:33
የኢሳቱ ጋዜጠኛ መሳይ መኮነን ለማ መገርሳ ከቪኤ ጋር ያደረገው ቃለ መጠየቅ ለማዳመጥ ፈርቸ እና "ምጥ ሆኖብኝ" ነበር አለ❗ ❗ ❗
የኢሳቱ ጋዜጠኛ መሳይ መኮነን ለማ መገርሳ ከቪኤ ጋር ያደረገው ቃለ መጠየቅ ለማዳመጥ ፈርቸ እና "ምጥ ሆኖብኝ" ነበር አለ
-
- Senior Member+
- Posts: 25078
- Joined: 16 Feb 2013, 11:48
Re: የኢሳቱ ጋዜጠኛ መሳይ መኮነን ለማ መገርሳ ከቪኤ ጋር ያደረገው ቃለ መጠየቅ ለማዳመጥ "ምጥ ሆኖብኝ" ነበር አለ❗ ❗ ❗
They are the same people the same idea,enante amara negn bay yemtaseku nachehu,not all amharans,I am not using capital A,be enante mekniatMaxi wrote: ↑02 Dec 2019, 18:53የኢሳቱ ጋዜጠኛ መሳይ መኮነን ለማ መገርሳ ከቪኤ ጋር ያደረገው ቃለ መጠየቅ ለማዳመጥ "ምጥ ሆኖብኝ" ነበር አለ
Mesay Mekonnen
የአቶ ለማ መገርሳን ቃለመጠይቅ ካዳመጥኩ በኋላ ስለእሳቸው ብዙ ነገሮችን አወጣሁ። አወረድኩ። እውነት ለመናገር ከፍርሃት የተነሳ ቃለመጠይቁን ለማዳመጥ ምጥ ሆኖብኝ በማግስቱ ነው ጨክኜ ማስፈንጠሪያዋን በመንካት የሰማሁት። ወኔ አጠረኝ። ለእሳቸው ውስጤ የሰጠው ቦታ ትልቅ ነውና ከአንደበታቸው የልዩነትና የመነጠል ትርክት ለመስማት ጆሮዬ ሳይቀር ቀፈፈው። እንደምንም አዳመጥኩት።
-
- Member+
- Posts: 5951
- Joined: 06 Mar 2014, 04:33
Re: የኢሳቱ ጋዜጠኛ መሳይ መኮነን ለማ መገርሳ ከቪኤ ጋር ያደረገው ቃለ መጠየቅ ለማዳመጥ ፈርቸ እና "ምጥ ሆኖብኝ" ነበር አለ❗ ❗ ❗
ፓስተር Degnet ሰልም ነህ፣ እንዴት ነህ?
-
- Member+
- Posts: 7274
- Joined: 07 Jun 2012, 05:03
Re: የኢሳቱ ጋዜጠኛ መሳይ መኮነን ለማ መገርሳ ከቪኤ ጋር ያደረገው ቃለ መጠየቅ ለማዳመጥ ፈርቸ እና "ምጥ ሆኖብኝ" ነበር አለ❗ ❗ ❗
Maxi wrote: ↑02 Dec 2019, 18:53የኢሳቱ ጋዜጠኛ መሳይ መኮነን ለማ መገርሳ ከቪኤ ጋር ያደረገው ቃለ መጠየቅ ለማዳመጥ ፈርቸ እና "ምጥ ሆኖብኝ" ነበር አለ
Mesay Mekonnen
የአቶ ለማ መገርሳን ቃለመጠይቅ ካዳመጥኩ በኋላ ስለእሳቸው ብዙ ነገሮችን አወጣሁ። አወረድኩ። እውነት ለመናገር ከፍርሃት የተነሳ ቃለመጠይቁን ለማዳመጥ ምጥ ሆኖብኝ በማግስቱ ነው ጨክኜ ማስፈንጠሪያዋን በመንካት የሰማሁት። ወኔ አጠረኝ። ለእሳቸው ውስጤ የሰጠው ቦታ ትልቅ ነውና ከአንደበታቸው የልዩነትና የመነጠል ትርክት ለመስማት ጆሮዬ ሳይቀር ቀፈፈው። እንደምንም አዳመጥኩት።
Brother Maxi,
It shows that brother Mesay Mekonnen cares, dreams and breathes Ethiopia 24/7 from deep of his heart unlike you. For him, the unity of Ethiopia means everything. I have never heard him calling names to the people of Oromo. He also respects Obbo Lemma so much that he thought he was going to hear any scary thing from Obbo Lemma that compromises Ethiopia's Unity. Fortunately, Obbo Lemma is such a wonder Oromo Politician that he knows what he is doing. By the way, we Eritreans are thankful for Obbo Lemma and his colleagues for becoming the architect of TPLF demise from 4 Killo.
Why do you hate the people of Oromo and their politicians so much???? How are your divisive comments going to help for Ethiopians as people and Ethiopia as a country when you always call names to the people of Oromo ???
Dedebit is always dedeb
R.I.P Abay Tigray and TPLF
-
- Member
- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Re: የኢሳቱ ጋዜጠኛ መሳይ መኮነን ለማ መገርሳ ከቪኤ ጋር ያደረገው ቃለ መጠየቅ ለማዳመጥ ፈርቸ እና "ምጥ ሆኖብኝ" ነበር አለ❗ ❗ ❗
Well said, Hawzen. You are a magnificent observer of Ethiopian politics, and I appreciate that.
-
- Member
- Posts: 2317
- Joined: 10 Nov 2019, 14:58
-
- Member+
- Posts: 7274
- Joined: 07 Jun 2012, 05:03
Re: የኢሳቱ ጋዜጠኛ መሳይ መኮነን ለማ መገርሳ ከቪኤ ጋር ያደረገው ቃለ መጠየቅ ለማዳመጥ ፈርቸ እና "ምጥ ሆኖብኝ" ነበር አለ❗ ❗ ❗
Thank you for the compliment and nice words, brother Sam.Sam Ebalalehu wrote: ↑02 Dec 2019, 19:56Well said, Hawzen. You are a magnificent observer of Ethiopian politics, and I appreciate that.
I don't think Ethiopia needs divisive citizens like brother Maxi and sister Aslequ from Amhara who bash the people of Oromo or their politicians 24/7. On the other hand, brother Tolcha and Masud are two narrow minded Oromo brothers even though I suspect brother Masud might be a low IQ dedebit cadre. Ethiopia definitely does not need the entire low IQ dedebit cadres aka low IQ Woyanay Digital Warriors and the good thing is that citizens of the least important killil are toothless.. They just bark like mad dogs .
May God bless Ethiopia and the people of Ethiopia!
Dedebit is always dedeb
R.I.P Abay Tigray and TPLF
-
- Member+
- Posts: 5951
- Joined: 06 Mar 2014, 04:33