Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
pushkin
Member+
Posts: 9536
Joined: 23 Jul 2015, 06:10

የህወሓት 3ቱ ፈረሶች እና 5ቱ በቅሎዎች ሞቱ!!!!

Post by pushkin » 01 Dec 2019, 15:47

የሀገራችን ችግር ዘርፈ-ብዙና እርስ በእርሱ የተጠላለፈ ነው። ለአንዱ ችግር መፍትሔ ከሰጡ በኋላ ለመኩራራትና ለመደሰት የሚሆን ግዜና እድል የለም። ምክንያቱም የመጀመሪያው ችግር መፍትሄ ውጤታማ የሚሆነው ቀጣዩን ችግር ከመፍታት ጋር የተቆራኘ ነው። ለአንዱ ችግር መፍትሔ ሰጠሁ ብሎ የሚመፃደቅ በቀጣይ ችግር ተጠልፎ ይወድቃል። ስለዚህ አንድን ችግር ፈታሁ ብሎ መኩራትና ማውራት አያስፈልግም። በቀጥታ ትኩረትን ወደ ቀጣዩ ችግር በማዞር ዘላቂ መፍትሄ ለመስጠት መረባረብ ያስፈልጋል። ይሁን እንጂ የችግሩ ግዝፈትና ውስብስብነት፣ መፍትሄ ለመስጠት የተደረገው ጥረት፣ እንዲሁም የችግሩ መፈታቱ ያስገኘው ውጤት መነገርና መታወስ አለበት።

ከዚህ አንፃር ከታች በምስሉ ላይ እንደሚታየው ኢህአዴግና_አጋር ድርጅቶች #የብልጽግና ፓርቲን መዋሃዳቸውን በፊርማቸው አረጋግጠዋል! ይሄ ሰነድ አንድ ታሪካዊ ክስተትን ያረጋግጣል። ዶ/ር አብይ የኢህአዴግ ሊቀመንበር ሆኖ መመረጡን ተከትሎ ህወሓቶች ወደ መቀሌ የሄዱትና እስካሁን ድረስ ሆቴል ውስጥ የሚያድሩት በቅርቡ ወደ አዲስአበባ ተመልሰን እንደቀድሞ እረግጠን እንገዛለን ብለው ስለሚያስቡ ነው። ለዚህ ደግሞ ከ30 አመት በፊት አዲስ አበባ ለመግባት የገዟቸው ሦስት ፈረሶች እና አምስት በቅሎዎች ነበሯቸው። ህወሓት ሦስቱን ፈረሶች እየጋለበ አዲስ አበባ ከገባ በኋላ አምስቱን በቅሎዎች ጨምሮ ለ27 አመት ያህል ኢትዮጵያን ሲዘርፍ ኖረ። ህወሓቶች መቀሌ ከገቡ በኋላም ቢሆን ሆቴል ውስጥ ተኝተው የሚያልሙት እነዚህን ፈረሶች እና በቅሎዎች እየጋለቡ አዲስ አበባ መግባት ነበር። ዛሬ የሆነው ምንድነው? እነዚህ የህወሓት ፈረሶች እና በቅሎዎች ሞቱ!! ስለዚህ የለውጡ Timeline እንደሚከተለው ነው፦
1) ህወሓት/ትህነግን ከስልጣን ማባረር! ተፈፅሟል
2) የህወሓት ፈረሶችና በቅሎዎችን መግደል! ተፈፅሟል
3) ህወሓትን ከተደበቀበት ጉድጓድ አውጥቶ መግደል!
4) ብልጽግናና ዴሞክራሲ የተረጋገጠባት ኢትዮጵያ!
Seyoum Teshome

Ejersa
Member
Posts: 3976
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

Re: የህወሓት 3ቱ ፈረሶች እና 5ቱ በቅሎዎች ሞቱ!!!!

Post by Ejersa » 01 Dec 2019, 15:57

pushkin wrote:
01 Dec 2019, 15:47

Post by Ejersa » 01 Dec 2019, 16:04

Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

Re: የህወሓት 3ቱ ፈረሶች እና 5ቱ በቅሎዎች ሞቱ!!!!

Post by Hameddibewoyane » 01 Dec 2019, 17:07

gagi
Member
Posts: 625
Joined: 16 Jun 2013, 16:34

Re: የህወሓት 3ቱ ፈረሶች እና 5ቱ በቅሎዎች ሞቱ!!!!

Post by gagi » 01 Dec 2019, 22:40

The three horses and five mules metaphor is just brilliant!

WE SUPPORT DR ABIY

Post Reply