Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
EwnetYashenifal
Member
Posts: 1597
Joined: 30 Jul 2014, 12:46

አሁን እንደምናየው፥ የኃይል ሚዛኑ ወደ ኢትዮዽያዊነት አጋድሏል። ለዚህም፥ ባለፉት ጥቂት ቀናት በዋሽንግተንና ሜኔሶታ የታየው የሕዝብ ንቅናቄ አመላካች ነው። አገር ወዳዶች ተቀላቀሉት!

Post by EwnetYashenifal » 01 Dec 2019, 13:22

አሁን እንደምናየው፥ የኃይል ሚዛኑ ወደ ኢትዮዽያዊነት አጋድሏል። ለዚህም፥ ባለፉት ጥቂት ቀናት በዋሽንግተንና ሜኔሶታ የታየው የሕዝብ ንቅናቄ አመላካች ነው። አገር ወዳዶች ተቀላቀሉት!