Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

ክቡር ለማ የፈለጉትን ለመናገር የሀዝብ ሥልጣን ማሥረከብ ነበረባቸው። ያለዚያ ቀጣዩ ቅጣት ከባድ ይሆናል

Post by Jirta » 01 Dec 2019, 12:57

ጓደኝነት እና ሀላፊነት ለይተው ማወቅ ነሣናቸው መሠለኝ። ድሮም ቢሆን ከእኛ ሠፈር ህግና መመሪያ ተነቦ አያውቅም። አለደመርም አልቀነሥምም ከማለታቸው በፊት የህዝብ ሥልጣንን ማሥረከብ ይቀድም ነበር። ለነገሩ ሥልጣኑን ታግለው አሸንፈው ያገኙት ነው የሚመሥላቸው። የህዝብ መሆኑ አልተነገራቸውም። ይሄ ደግሞ አደገኛ ነው።
የኦሮሞ ጥያቄ ገና አልተመለሠም ይሉናል። ኦሮሞ ምን ጥያቄ ይዞ ተነሥቶ ያውቃል። ለመጠየቅ አኮ ማሠብ ይቀድም ነበር። አንዳዶች ኦሮሞ የታገለው የሞተው ጠ።/ሚ ለመሆን አይደለም ይሉናል። አሮሞ የታገለው እግዚአብሔር ለመሆን ነው እንዳንል ሠው የማያውቀውን አይናፍቅም። እኔ እንደሚመሥለኝ አሮሞ ጥያቄውን በሚሠሙት ቋንቋ ኬንያ ሄዶ ያቅርብ።